ፍቃዱ ደነቀ ወልዋሎ አዲግራትን በአምበልነት መርቷል.. የአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌን ከሃላፊነት መልቀቅ ተኸትሎ በስምምነት ክለቡን እንዲለቁ ከተስማሙ 3 ተጨዋቾች መሃል አንዱ ነው ከደቂቃዎች...
ክለቡ ሶስት ካሳደጋቸው ወጣቶች የኃላ መስመር ተጫዋች የሆነውን ሚኪያስ ካሳሁን ከ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፈ ቡድን የተገኘ ሲሆን ሁለቱ አምና የድሬ ከተማ ከ20 ዓመት...
ሁሉም የቡድኑ አባላት በክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ ለ45 ቀናት የሚቆዩ ሲሆን ልምምዳቸውን በጥብቅ ዲሲፕሊንና ስነ ምግባር እንዲያከናውኑም ከስራ አመራር ቦርዱ እጅግ...
በዘንድሮ የውድድር ዓመት በርከት ያሉ ተከላካዮችን ያሰናበቱት ምዓም አናብስቶቹ የባህርዳሩን ማሊያው ተከላካይ አዳማ ሲሴኮን አስፈርመዋል። በ2010 በጅማ አባጅፋር ቆይታው የሊጉን ዋንጫ ማንሳቱ የሚታወስ...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኒጀር ብሄራዊ ቡድን ጋር ላለበት ጨዋታ የብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ከመሰከረም 25/2013...
ከዛምቢያ ጋር ባደረጓቸው የ180 ደቂቃዎች ፍልሚያ 6 ለ 3 የተረቱት ዋሊያዎቹ የማይፈልጓቸውን ተጨዋቾች መቀነስ ጀምረዋል፡፡ ከታማኝ ምንጭ ከደቂቃዎች በፊት በደረሰኝ መረጃ ሚኪያስ...
አዳማ ከተማ በፕሪምየር ሊጉ የውድድር ተሳትፎው በርካታ ወጣት ተጨዋቾችን በማፍራት ይታወቃል፤ ከእዚህ ቡድን የሚወጡ ተጨዋቾችም እስከ ብሔራዊ ቡድን ደረጃ በመድረስም ሀገራቸውን እያገለገሉም ይገኛል፤...
“እግር ኳሱ ጋር ያለው ሽኩቻና መጠላለፍ መቆም አለበት” “የእኛ ተጨዋቾች እንደ ኢትዮጵያ ብር ለሀገር ውስጥ ብቻ ነው የሚያገለግሉት እንደ ዶላር ከሀገር ውጪም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident