መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረሰኞቹ ከአዲሱ አሰልጣኝ ጋር ልምምዳቸውን ለመጀመር ቢሾፍቱ ገቡ::
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ ከአዲሱ አሰልጣኝ ጋር ልምምዳቸውን ለመጀመር ቢሾፍቱ ገቡ::

አጋራ
አጋራ

 

ሁሉም የቡድኑ አባላት በክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ ለ45 ቀናት የሚቆዩ ሲሆን ልምምዳቸውን በጥብቅ ዲሲፕሊንና ስነ ምግባር እንዲያከናውኑም ከስራ አመራር ቦርዱ እጅግ ጥብቅ መመሪያ ተሰጥቷቸዋል፡፡

የክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ የልምምድ ሜዳ፣የማረፊያና የመመገቢያ ክፍሎች እንዲሁም ሌሎች በአካዳሚው የሚገኙ ልዩ ልዩ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ክፍሎች የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት ያወጧቸውን መሰረታዊ የጤና መመሪያዎችና ፕሮቶኮሎች መነሻ በማድረግ ግምገማ ተደርጎላቸው አስተማማኝ መሆናቸው ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡

Via- s.t george offical page

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...