(በይስሀቅ በላይ) *ኢትዮጵያዊቷ ሊዲያ ታፈሰ ቅዳሜ የሚካሄደውን የናሚቢያና የታንዛኒያን ጨዋታ በመሀል ዳኝነት ትመራለች ሀገር በቀል ወይም ፕሮፌሽናል ያልሆኑ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት የአህጉሪቱ ሁለተኛው...
አለም አቀፉ የእግር ኳስ የበላይ አካል ፊፋ በ2021 ኢንተርናሽናል ባጅ ያላቸው ናቸው ያላቸውን 21 አርቢትሮች ይፋ አድርጓል፡፡ ፊፋ የላከው ብሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ...
ከወራት በፊት ፈረሰኞቹን ለማሰልጠን የተስማሙት ኤርነስት ሚደን ዶርፕ አጥጋቢ ባልሆነ ምክንያት ከጥቂት ሳምንታት ቆይታ በኋላ ከፈረሰኞቹ ጋር ሊለያዩ ችለዋል ። ኤርነስት ሚደን...
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ከ10 ቀን በኋላ ኪጋሊ ላይ የሚደረገውን የሩዋንዳው ስፖርቲቭ ኪጋሊና የቦትስዋናው ኦራፓ ዩናይትድ ጨዋታን አራት ኢትዮጲያዊያን አርቢትሮች እንዲመሩ ተመርጠዋል፡፡ የጨዋታው...
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር መለያየታቸው የተገለፀው ኤርነስት ሚደን ዶርፕ የሁለት ወር ደሞዝ በካሳ መልክ እንዲከፍሉ ሲገደዱ ከ ደቡብ አፍሪካው ማሪትዝበርግ ክለብ ከፍተኛ ፍላጎት...
በታንዛኒያ አስተናጋጅነት ከዛሬ ጀምሮ በሚካሄደው የሴካፋ ከ 20 ዓመት በታች ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊያኖቹ ዳኞች ጨዋታዎችን እንደሚመሩ ይጠበቃል ። ውድድሩ በዛሬው ዕለት አንድ...
በመጪው ማክሰኞ በ ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም አራተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ከ ኒጀር ጋር እንደሚያካሂዱ ቀነ ቀጠሮ ቢያዝም በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ጨዋታው ወደ...
በትላንትናው ዕለት የክለቦች ውድድር የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሲደረግ በዛሬው ዕለት ካፍ በሁለቱም የክለቦች የውድድር እርከን ላይ ቡድኖች አርባ ተጫዋቾችን በአንድ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident