ካፍ አዲስ ውሳኔ አስተላለፈ !

 

በትላንትናው ዕለት የክለቦች ውድድር የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሲደረግ በዛሬው ዕለት ካፍ በሁለቱም የክለቦች የውድድር እርከን ላይ ቡድኖች አርባ ተጫዋቾችን በአንድ የቡድን ስብስብ ውስጥ መያዝ እንዲችሉ ፈቅዷል ።

በወቅታዊው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ይህ ውሳኔ ሲተላለፍ ከዚህ ቀደም ሰላሳ ተጫዋቾች ብቻ መያዝ እንደሚፈቀድ ይታወሳል ።

ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉት መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ አርባ ተጫዋቾችን ይዘው የሚጓዙ ይሆናል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor