ዜናዎች

4373 መጣጥፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“አሠልጣኝ አብርሃም ኮትዲቯርን ሲረታ ሸልመውት አንድም ቀን ማስጠንቀቂያ ሳይሰጡ ማሰናበት ተገቢ አይደለም” አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው/የብሔራዊ ቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ/

“አሠልጣኝ አብርሃም ኮትዲቯርን ሲረታ ሸልመውት አንድም ቀን ማስጠንቀቂያ ሳይሰጡ ማሰናበት ተገቢ አይደለም” አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው/የብሔራዊ ቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ/ “ከአንዴም ሁለቴ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል ቡድኑም...

ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበታና ክፍሌ ቦልተና በድጋሚ ሊገናኙ ይሆን?

  ዋና አሰልጣኛቸው ውበቱ አባተን ለብሔራዊ ቡድን አሳልፈው የሰጡት ሰበታ ከተማዎች ለፕሪሚየር ሊግ ያበቃቸውን የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ክፍሌ ቦልተናን ለመመለስ ያሰቡ ይመስላል። በክለቡ ደጋፊዎች...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አሰልጣኝ ውበቱ እስከ 2014 ዋሊያዎቹን ለመረከብ ተስማምቷል

  አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ዋሊያዎቹን ለማሰልጠን ተስማማ ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው ከፍተኛ ድርድር አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለቀጣዮቹ 2 አመት ዋሊያዎቹን ለማሰልጠን መስማማቱ ተረጋገጠ፡፡ ትላንትና...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ቃሏን አክባሪ የሆነችውን ሀትሪክን        ነገ ጠዋት  ይጠብቋት….

ቃሏን አክባሪ የሆነችውን ሀትሪክን ነገ ጠዋት  ይጠብቋት.... በሀገር ውስጥ ዘገባዋ..... ...የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ሹመት አነጋጋሪና ውዝግብ የፈጠረ ሲሆን የስፖርት ቤተሰቡን  ለሁለት ከፍሏል.... አሰልጣኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ፋሲል ከተማ ተጫዋች ለማስፈረም መስማማቱ ተገለፀ !

  ያለፉትን ዓመታት በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ መሆን የቻሉት ፋሲል ከተማዎች የፕርሚየር ሊጉን የዋንጫ ባለቤት ይሁን እንደሻው ለማስፈረም መስማማታቸው ተገልጿል ። የዘንድሮውን የውድድር ዓመት...

ቃለመጠይቅቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

“በቅዱስ ጊዮርጊስ የድል እንጂ የሽንፈት ባህል አልተለመደም፤ ከክለቡ ጋር የማፅፋቸው ብዙ ታሪኮች ይኖሩኛል” ሀይደር ሸረፋ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

የቅ/ጊዮርጊሱ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ሀይደር ሸረፋ ቡድናቸው ወደሚታወቅበት ውጤታማነቱ ተመልሶ በአጭር ጊዜ ውስጥ የቀድሞ ስምና ዝናውን እንደሚረከብ እርግጠኝነቱን ለሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ገልጿል፡፡ ቅ/ጊዮርጊስን...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የዋሊያዎቹ ዋና አሰልጣኝ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡

👉አሰልጣኝ ውበቱ 6 ድምጽ 👉አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ 1 ድምጽ 👉የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ አንድ ቀን ዛሬ ሆኗል   አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የዋሊያዎቹ ዋና አሰልጣኝ...

The BiG Interviewዜናዎች

“ስሜን በሀሰት አጉድፈው የቤተሰቤንና የወዳጆቼን አንገት ያስደፉትን በፍትህ አደባባይ ለመፋረድ ዝግጅቴን ጨርሻለሁ”ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው

“ስሜን በሀሰት አጉድፈው የቤተሰቤንና የወዳጆቼን አንገት ያስደፉትን በፍትህ አደባባይ ለመፋረድ ዝግጅቴን ጨርሻለሁ” “ውጪ ተምረናል፣ ፕሮፌሽናልም ሆነ የሀገር ውስጥ ላይሰንስ አለን የሚለው ጉዳይ በላይሰንስ...