ከፈረሰኞቹ ጋር አምስት የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ያነሱት ሰርቪያዊው አሰልጣኝ ወደ ቀድሞው ክለባቸው ተመልሰዋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከታዩ ድንቅ የውጪ ዜጋ አሰልጣኞች መካከል አንዱ መሆን የቻሉት ሰርቪያዊው አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊት...
በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ ድል ሲያሳኩ የመቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ በአቻ ውጤት...
በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ ተጠባቂው ጨዋታም በመቻል የበላይነት ሲቋጭ ምድረገነት ሽረም ወሳኝ ድልን ተቀናጅቷል። የሊጉ...
በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት በፊት በተካሄደው የ32ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን 2ለ1...
አሰልጣኙን ያሰናበተው መቐለ 70 እንደርታ ሌላ ሹመትን ፈፅሟል። በያዝነዉ የዉድድር አመት ደካማ የዉድድር ጉዞን እያደረገ የሚገኘዉ መቐለ 70 እንደርታ ከአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ስንብት...
በሊጉ የሳምንቱ የማሳረጊያ ቀናት ሦስት ጨዋታዎች በኢትዮጵያ መድን ፣ ባህርዳር ከተማ እና ነገሌ አርሲ አሸናፊነት ተጠናቀዋል። የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በአምናው ሻምፒዮን ኢትዮጵያ...
የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቶ በመቋጨት ዛሬ ሌሊት ወደ ሞሮኮ የሚያቀናው የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። ከ22 አመታት በኋላ ሞሮኮ ላይ...
በሰርቪያዊው አሰልጣኝ ጥቆማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ዝውውር ገብቷል። በቀጣዩ የውድድር ዘመን ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊት ሚቾን በዋና አሰልጣኝነት ከአመታት በኋላ ለመቅጠር ከጫፍ የደረሰው እና በአሁኑ ሰዓት ግን በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident, sunt in culpa qui officia deserunt mollit anim id est laborum. Sed ut perspiciatis unde omnis iste natus error sit voluptatem accusantium doloremque laudantium.
በሀገሪቱ እግር ኳስ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና 3ለ1 በሆነ ውጤት ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችለዋል። እጅግ በርካታ ደጋፊዎች ስታዲየሙን በሞሉበት እና...
በኢትዮጵያ ዋንጫ የአራተኛ ቀን መርሀግብር የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ወደ ግማሽ ፍፃሜው ነገሌ አርሲን በመርታት ማለፉን አረጋግጧል። በአዲስ አበባ ስታዲየም ሁለቱን የፕሪምየር...
በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሦስተኛ ቀን መርሀግብር ኢትዮጵያ መድን 2ለ0 በሆነ ውጤት ቤንች ማጂ ቡናን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል። በአዲስ አበባ ስታዲየም...
ሀያ አምስት አመታቶችን በዳኝነት ያገለገሉት ዶ/ር ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም በይፋ ማቆማቸውን አሳውቀዋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ የዳኝነት ታሪክ ውስጥ ከፊት ከሚጠሩ ዳኞች መካከል...
በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ወልዋሎ ዓ/ት ዩኒቨርስቲ በመለያ ምት መቻልን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜው ያለፈ ሁለተኛው ክለብ ሆኗል። ትላንት መቐለን...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ሬድዋን ሸረፉ(ድሬደዋ ከተማ) : ክለቡ ከ ሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ28ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+4 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident