A beautifully designed multipurpose theme that comes with everything you need

Sunday , 10 May 2026
ሀላባ ከተማሀላባ ከነማዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ለተከታታይ አመት ስኬታማ የሆነውን አሰልጣኝ በሊጉ ላይ ልናየው ግድ ይላል

ለተከታታይ አመት ወደ ፕሪምየር ሊግ ያሳደገው እና ሀላባ ከተማን የ2018 የከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን ያደረገው በሽር አብደላ ማነው ? አዲሱን ኮከብ አሰልጣኝ ፕሪምየር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ በመድን ሲሸነፍ የጣና ሞገዶች እና ሰጎኖቹ ድል ቀንቷቸዋል

በሊጉ የሳምንቱ የማሳረጊያ ቀናት ሦስት ጨዋታዎች በኢትዮጵያ መድን ፣ ባህርዳር ከተማ እና ነገሌ አርሲ አሸናፊነት ተጠናቀዋል። የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በአምናው ሻምፒዮን...

U -17 ብሄራዊ ቡድንዜናዎች

የምንሄደው የኢትዮጵያ ተጫዋቾች አቅም ለአለም ለማሳየት ነው” አሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር

የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቶ በመቋጨት ዛሬ ሌሊት ወደ ሞሮኮ የሚያቀናው የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። ከ22 አመታት በኋላ ሞሮኮ...

Don't Miss

Find more

10 Places You Can’t Miss If It’s Your First Time in European

Explained: What are Smart Glasses and How Do It Work?

8 Mistakes That Will RUIN Your Weekend Trips Plan

16 Top of Our Favorite Outdoor Clothing Brands

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት ሲመለሱ ቅያሪ ተጫዋች ላይ የተሳሳተው ዳኛ ግን ባላየ...

FIFATransfer news

La FIFA lève temporairement l’interdiction de transfert de St. George

L'interdiction de recrutement imposée à Saint George's par la FIFA a été temporairement levée suite aux allégations portées contre le club par quatre...

Uncategorized

FIFA temporarily lifts transfer ban on St. George

Saint George's has had its transfer ban imposed by FIFA temporarily lifted following allegations made against it by four former players. The club...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች የዝውውር ዕግድ በጊዜያዊነት ተነስቷል፡፡ ክለቡ የቅጣት መክፈያ ገንዘቡን ከሚድሮክ የበላይ ሀላፊ...

-Sponsored-
ads image

Latest News

Find more

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ የመጨረሻ ቀን ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

በሳምንቱ የመጨረሻ ቀን የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለ ጎል ሲፈፅም የባህርዳር እና ምድረገነት ሽረ ጨዋታ 1ለ1 ተፈፅሟል። ዝናባማ በነበረው...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰርቪያዊው ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ መጥተዋል

ከፈረሰኞቹ ጋር አምስት የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ያነሱት ሰርቪያዊው አሰልጣኝ ወደ ቀድሞው ክለባቸው ተመልሰዋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከታዩ ድንቅ የውጪ ዜጋ አሰልጣኞች መካከል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ወልዋሎ በጎል ደምቆ ኢትዮጵያ ቡናን ረቷል

የጎል ፌሽታ በነበረው ጨዋታ ከድል መልስ የመጡት ኢትዮጵያ ቡናዎች በወልዋሎ ሲሸነፍ ሀድያ ሆሳዕና ከመቐለ ፣ ንግድ ባንክ ከአርባምንጭ ፣ ነገሌ አርሲ ከፋሲል ከነማ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሁለቱ የመዲናይቱ ክለቦች ወሳኝ ድል አሳክተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቀናቶች ዕረፍቱ ሲመለስ ኢትዮጵያ መድን እና መቻል ወሳኝ ድል ሲያሳኩ ሸገር ከተማ ከወላይታ ድቻ አዳማ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ነጥብ...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማ አዲስ ስራ አሰኪያጅ ቀጥሯል

ማስታወቂያ አውጥቶ የነበረው አርባምንጭ ከተማ አዲስ ስራ አስኪያጅ በሀላፊነት ሾሟል። ከወራቶች በፊት በክለቡ አሰራር ብልሽት ምክንያት የለቀቁት አቶ ዳዊት ሀይለማርያምን ለመተካት የስራ አስኪያጅ...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

52ኛው የሸገር ደርቢ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል

በሀገሪቱ እግር ኳስ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና 3ለ1 በሆነ ውጤት ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችለዋል። እጅግ በርካታ ደጋፊዎች ስታዲየሙን በሞሉበት እና...

ሲዳማ ቡናነጌሌ አርሲዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና አራተኛው የግማሽ ፍፃሜ ተፈላሚ ሆኗል

በኢትዮጵያ ዋንጫ የአራተኛ ቀን መርሀግብር የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ወደ ግማሽ ፍፃሜው ነገሌ አርሲን በመርታት ማለፉን አረጋግጧል። በአዲስ አበባ ስታዲየም ሁለቱን የፕሪምየር...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫ

ኢትዮጵያ መድን ሦስተኛው የግማሽ ፍፃሜ ተፈላሚ ሆኗል

በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሦስተኛ ቀን መርሀግብር ኢትዮጵያ መድን 2ለ0 በሆነ ውጤት ቤንች ማጂ ቡናን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል። በአዲስ አበባ ስታዲየም...