ዜናዎች

4371 መጣጥፎች
ዜናዎች

“ኢትዮጵያ ቡና ወደራቀበት የአፍሪካ መድረክ ለመመለስና ታሪክ ለመስራት ዝግጁ ነን” ኃይሌ ገ/ተንሳይ/ ኢት.ቡና/

ሀትሪክ፡- ሀዋሳን እንዴት አገኘሃት…? ኃይሌ፡- በጣም አሪፍ ከተማ ናት ዘና ብያለሁ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ጥሩ ጊዜ እያሳለፍኩ ነው፡፡ ሀትሪክ፡- ከውጤትስ አንፃር ስኬታማ ጊዜ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሉ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈን ከደጋፊዎቻችን ጋር ለመጨፈር ተዘጋጅተናል” ሄኖክ አርፍጮ/ሀድያ ሆሳዕና/

ሀትሪክ፡- አምበልነቱ እንዴት ይዞሃል…? ሄኖክ፡- አምበልነት ከባድ ኃላፊነት ነው ብዙ ነገር ከአምበል ይጠበቃል ሜዳ ውስጥም ይሁን ከሜዳው ውጪ መሪነትና ሞዴል መሆን ይጠይቃል ለዚህም...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

ሻምፒዮናው ፋሲል ከነማ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ዛሬ ይቀበላል፤ አሰልጣኙ እና ሁለቱ ተጨዋቾቹ ምን አሉ?

24ኛ ዓመቱን የያዘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ዘንድሮ አዲስ ስያሜን ይዞ እየተካሄደ ሲሆን ሊጉ አራት ግጥሚያዎች ሲቀሩትም በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመራው ፋሲል ከነማ...

The BiG Interviewዜናዎችፋሲል ከነማ

“የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት ህልሜ ከፋሲል ጋር በመሳካቱ አሁን ኳስ ባቆም ቅር አይለኝም” በዛብህ መለዮ/ፋሲል ከነማ/

ለሆሳዕና ከተማ በመጫወት የእግር ኳስ ህይወቱን ሀሁ ብሎ ጀምሯል… ብዙም ሳይቀይ ለሙገር ቢ ቡድን ፈርሞ ተጫውቷል… ከሙገር ቢ ወደ ሆሳዕና ከተማ በመመለስ በብሔራዊ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ
አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለችቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂአዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል በኛ ሀገር የድል...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 24 ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ረቡዕ ግንቦት 11 2013 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች) ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

” ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈን የባሰ ደስታ እናመጣለን ” ያሬድ በቀለ /ሀዲያ ሆሳዕና/

በዚህ ሳምንት በሊጉ ከታዪ አዲስ ፊቶች መካከል ወጣቱ የሀድያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂ ያሬድ በቀለ አንዱ ነው ። የዘንድሮውን የውድድር ዓመት በሀድያ ሆሳዕና ከ...

ሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችዲ ኤስ ቲቪ

የ ዲ ኤስ ቲቪ የቡድን አባላት ተሸነፉ

የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በተለያዩ ከተሞች መካሄዱን አስመልክቶ የ ዲ ኤስ ቲቪ የቡድን አባላት በተለያዩ ጊዜያት ጨዋታቸውን እንደሚያካሂዱ ይታወቃል ። ይህንንም ተከትሎ...