በክለቦች የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መመሪያ መሰረት ክለቦች የየወሩን ጥቅል የደመወዝ ሪፖርት ወር በገባ እስከ 10 ቀን ማሳወቅ እንዳለባቸው ተጠቅሷል። መመሪያው ከሚያዘው ውጪ...
መቀሌ 70 እንደርታ ከድሬዳዋ ከተማ መቀሌ 70 እንደርታ አራተኛ የአመት የፕሪሚየር ሊግ ተሳትፎውን በማድረግ ላይ ያለው ቡድኑ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ያስመዘገበው አምስት ነጥብ...
የዓለም አቀፉ የእግርኳስ የበላይ አካል ፊፋ ወርሀዊ የብሔራዊ ቡድኖች የደረጃ ሰንጠረዥን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርጓል። በዚህም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባለፈው ወር ከነበረበት 145ኛ...
አቡበከር ናስር ሱፐር ስፖርት ዩናይትድን በአንድ አመት በሚቆይ ውል መቀላቀሉን ክለቡ ይፋ አድርጓል። ተጫዋቹ ወደ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ ካመራ በኋላ በጉዳት ምክንያት የተጠበቀውን ያህል...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሲደረጉ በፀሎት ልዑልሰገድ ፣ አዳነ ግርማ እና ሳምሶን ሙሉጌታ በዲሲፕሊን ኮሚቴው እንዲቀረቡ ጥሪ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ይፋ ሲደረጉ በርከት ያሉ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል። በተጫዋቾች ባሳለፍነው ዕሁድ ምሽት በተደረገው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያ ቡናን ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል። ከቀን 10:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ...
46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል ከትናንት ጀምሮ በተለያዩ መድረኮች በመካሄድ ላይ ይገኛል። በትናንትናው ዕለት ስድስቱም የክፍለ አህጉር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident