በዘንድሮ የክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ወጣቱ ግብ ጠባቂ ፂዮን መርዕድ ባህርዳር ከተማን በመልቀቅ ወላይታ ድቻን ለመቀላቀል ችሏል፤ በአርባምንጭ ምዕራፍ አካባቢ ተወልዶ ያደገው ይኸው...
ኢትዮጵያ ቡና በ2013 የዉድድር አመት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በሁለተኝነት ደረጃ ማጠናቀቁን ተከትሎ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ማጣሪያ ላይ ተሳታፊ መሆኑ ይታወቃል። የቅድመ ዉድድር...
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊው ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚወክል ሲሆን ለቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ እና ለ2014 ዓመት የሊጉ ፍልሚያ...
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ሻምፒዮና ውድድር ላይ ውዲቷ ሀገራችንን በመወከል የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ቡና የፕሪ-ሲዝን ዝግጅቱን ከጀመረ የቀናቶች እድሜን ያስቆጠረ ሲሆን ከኡጋንዳው ክለብ ዩጋንዳ አር...
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን በወር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ለስልጠና መመደቡን አስታውቋል። ከካፍ የደረሰውን መረጃ በፌስቡክ ገጹ ይፋ ያደረገው...
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ኢትዮጵያ ቡና ከነገ በስቲያ ከዑጋንዳው ገቢዎች ባለስልጣን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዛሬ ምሽት ወደ ካምፓላ ያቀናል። ቡናማዎቹ ከሀገር ውጪ...
ሀረር ተወልዶ ባህርዳር ከተማ ማደጉን ይናገራል እንግዳችን ...ባህርዳር በሚገኘውና በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በሚሰለጥነው ጣና ባህርዳር የታዳጊ ፕሮጀክት ላይ ሀ ብሎ እግርኳስን ጀምሯል...በተጨዋችነት ዘመኑ...
ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ሀያ አምስት አመታትን በታማኝነት ላገለገለበት እና ለለፋበት የኢትዮጵያ እግርኳስ እና የጋዜጠኝነት ሙያ የእዉቅና እና የምስጋና ፕሮግራም ለማድረግ ከሁለት ወራት በፊት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident