በአምስተኛ ሳምንት የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡናን ከ ሰበታ ከተማ ሲያገናኝ በቡናማዎቹ ድል አድራጊነት ተጠናቋል ። በመጀመሪያው አስር ደቂቃ ላይ...
በአራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከ ሀዋሳ ከተማ ሲያገናኝ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ሊጠናቀቅ ችሏል ። የመጀመሪያው አጋማሽ በጥቅሉ በ...
ሀብታሙ ታደሰ የኢትዮጵያ ቡና የውጤታማነት ምስጢር የኢትዮጵያ ቡና የውጤታማነት ሚስጥር ሀብታሙ ታደሰ /ኢትዮጵያ ቡና/ በመሸሻ ወልዴ ለኢትዮጵያ ቡና ከወዲሁ የድል ግቦችን ማስቆጠር ጀምሯል፤...
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሁለተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ 4፡00 ላይ ኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከተማን ያገናኘ ሲሆን በጨዋታውም ኢትዮጵያ...
በአንደኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንት መጀመሩ የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ከረፋዱ አራት ስአት ላይ ኢትዮጵያ ቡናን እና በወልቂጤ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ...
በኮቪድ ላለፉት 7 ወራቶች ከልምምድና ከውድድር ርቆ የቆየበት አጋጣሚ… “በእዚህ መልኩ ረዘም ላለ ጊዜ ስርቅ የአሁኑ የመጀመሪያዬ ነው፤ በኳስ ህይወቴም እንዲህ ያለ...
ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ የመቀለ 70 እንደርታው የጎል ቀበኛ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል መስማማቱ ታውቋል።በተጨዋቹና ክለቡ መሃል ያለው ድርድር በስኬት በመጠናቀቁ ፌዴሬሽን...
በይስሐቅ በላይ መግቢያ የነገ የእግር ኳሱ አልጋ ወራሽና የአጥቂው ክፍል አደራ በማን ትከሻ ላይ ይወድቃል? በሚል መጠይቅ ብትበትኑ ሁሉም “ከአቡበከር ናስር ውጭ ማን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident