ከብሄራዊ ቡድኑ ድል ጋር ተያይዞ በድሬዳዋ ሊቀጥል የነበረው የኢትዮዺያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀኑ የፊታችን ረቡዕ ሆኗል። ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ ሊግ ካምፓኒውና ዲ...
በፈረሰኞቹ ቤት በነበራቸው ቆይታ ስኬታማ በሚባል ጊዜያቸው የሚታወሱት እና በሁሉም የስፖርት አፍቃሪያን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑት ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ሰርጆቪች ሚሉቲን ሚቾ የዋልያዎቹን ወደ አፍሪካ...
የኢትዮጵያ ቡና የመሐል ሜዳ ተጫዋች የሆነው ታፈሰ ሰለሞን ለቀጣይ አራት ዓመታት እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ድረስ የሚያቆየውን የውል ስምምነት ከክለቡ ጋር ተፈራርሟል። ታፈሰ...
በደብረዘይት ልምምዳቸውን ከ ሳምንታት በፊት የጀመሩት ፈረሰኞቹ ከ ዴቪድ ማሂር ስንብት በኋላ በአዲሱ አሰልጣኝ ፍራንክ ናቶል ስር በዛሬው እለት የአቋም መፈተሻ እንደሚያደርግ ለማወቅ...
"ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፍንበት የዛሬው ድል በፖለቲካና በብዙ ነገር የታመሰችሁን ውዲቷን ሀገራችንን አንድ ያደረግንበት ቀን ናት" የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተከላካይ አስቻለው ታመነ ዋልያዎቹ ከኮትዲቯር...
"መላው ኢትዮጵያዊያንን በአንድነት የሚያስተሳስር ድል በመመዝገቡ ተደስቻለሁ" "በጥሩ ሞራል ላይ እንገኛለን፤ ከእግዚአብሔ ጋር ኮትዲቯርን ረተን እናልፋለን ብዬ አምናለሁ" አሰልጣኝ ውበቱ አባተ (የዋልያዎቹ አሰልጣኝ)...
ዛሬ ረፋድ ላይ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አመታዊ የሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች የ አምስት ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል ። "...
በትላንትናው ዕለት በሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የወጣውን እና የዋልያዎቹ ኮከብ አቡበከር ናስር ከ ሀትሪክ ስፖርት ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር ይስሐቅ በላይ ጋር ያደረገውን ቆይታ ማድረሳችን ይታወሳል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident