የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ለቀናቶች ተራዘመ

ከብሄራዊ ቡድኑ ድል ጋር ተያይዞ በድሬዳዋ ሊቀጥል የነበረው የኢትዮዺያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀኑ የፊታችን ረቡዕ ሆኗል።

ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ ሊግ ካምፓኒውና ዲ ኤስ ቲቪ ከተነጋገሩ በኋላ የፊታችን እሁድ ሰኞ ማክሰኞ ሊካሄድ የነበረው 17ኛ ሳምንት የፊታችን ረቡእ ሀሙስና አርብ እንዲሆን ተወስኗል።
ውሳኔው ገና ከቀትር በኋላ ለክለቦች የሚገለጽ መሆኑ ታውቋል።

 

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport