ቡናማዎቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል አራዘሙ

የኢትዮጵያ ቡና የመሐል ሜዳ ተጫዋች የሆነው ታፈሰ ሰለሞን ለቀጣይ አራት ዓመታት እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ድረስ የሚያቆየውን የውል ስምምነት ከክለቡ ጋር ተፈራርሟል።

ታፈሰ ሰለሞን በዘንድሮው የውድድር ዓመት በ ቡናማዎቹ ቤት እያስመዘገበ በሚገኘው አመርቂ ውጤት ትልቅ ድርሻ ካላቸው የክለቡ ተጫዋቾ መካከል አንዱ ነው።

ከዚህ ቀደም አቡበከር ናስር እና ሚኪያን መኮንን በ ኢትዮጵያ ቡና ቤት ለረጅም ዓመታት ለመቆየት መስማማታቸው የሚታወስ ነው ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor