” ዊሊ ቦሊ አንተን እየጠበቀክ ይገኛል “

በትላንትናው ዕለት በሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የወጣውን እና የዋልያዎቹ ኮከብ አቡበከር ናስር ከ ሀትሪክ ስፖርት ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር ይስሐቅ በላይ ጋር ያደረገውን ቆይታ ማድረሳችን ይታወሳል ።

ይህንንም ተከትሎ የ ኮትዲቯር የመገናኛ ብዙሀን እና ” የማህበራዊ ትስስር ገፆች ” የዋልያዎቹን ኮከብ ንግግር በማስቀደም ተከላካያቸው ” ዊሊ ቦሊ እየጠበቀህ ነው ” ሲሉ አስነብበዋል ።

የሁለቱም ሀገራት ተጫዋቾች ከጨዋታው አስቀድሞ የተለያዩ አስተያየቶችን እየሰጡ ሲገኙ የቃላት ጦርነቱ ከወዲሁ ጨዋታውን በጉጉት እንዲጠበቅ አድርጎታል ።


https://www.hatricksport.net/interviewabuki/

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor