አቢጃን ላይ አዲስ ታሪክ እናፅፋለን” “የኮትዲቯር ተጨዋቾች መጎዳት ለእኛ ጥቅም የለውም፤ ሁሉም ባሉበት አሸንፈን ማለፍ ነው የምንፈልገው” አቡበከር ናስር
“አቢጃን ላይ አዲስ ታሪክ እናፅፋለን” “የኮትዲቯር ተጨዋቾች መጎዳት ለእኛ ጥቅም የለውም፤ ሁሉም ባሉበት አሸንፈን ማለፍ ነው የምንፈልገው” አቡበከር ናስር የኢትዮጵያ ብ/ቡድን የማዳጋስካር አቻውን ባህርዳር ላይ ገጥሞ 4ለ0 ሲያሸንፍ በ41ኛው ደቂቃ ላይ የተቆጠረችው 3ተኛዋ ጎል ለአቡበከር ናስር በነጥብ ጨዋታ የመጀመሪያው ኢንተርናሽናል ጎል ሆና መመዝገቧ ለእግር ኳሱ ክስተት የተለየ ስሜትን በውስጡ ፈጥራለች፡፡ ከሱራፌል ዳኛቸው ጋር በሚያምር የአንድ … Continue reading አቢጃን ላይ አዲስ ታሪክ እናፅፋለን” “የኮትዲቯር ተጨዋቾች መጎዳት ለእኛ ጥቅም የለውም፤ ሁሉም ባሉበት አሸንፈን ማለፍ ነው የምንፈልገው” አቡበከር ናስር
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed