ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“አሁንም ገና ተማሪ ነኝ ሙሉ አሰልጣኝ ሆኛለሁ ማለት አልሻም ህዝቡም ደጋፊዎቹም ተጨዋቾቼ ሳይቀሩ እያገዙኝ ነኝ ገና ወደፊት ብዙ የምማራቸው ጉዳዮች አሉኝ” ሙሉጌታ ምህረት /ሀዋሳ ከተማ/

ሀዋሳ ከተማ በሊጉ ዋንጫ ካነሱ አራት የክልል ክለቦች መሀል አንዱ ነው፤ በታሪካዊ ክለብነቱ በርካቶችን በቁጥጥሩ ስር ማዋሉ የሚነገርለት ሀዋሳ ከተማ ዘንድሮ ስጋት ከነበረባቸው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“ኢንተርናሽናል ዳኝነት ርስት አይደለም አቅም የሌላቸው ዳኞችም ቦታ የላቸውም” ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ

አሁን ያሉት ኢንተርናሽናልና ዋና ረዳት ዳኞች ጠንክረው ካልሠሩ ቦታው ርስት እንዳልሆነ ሊያውቁት እንደሚገባ ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ አሳሰበ። በእስካሁኑ በነበረው የፕሪሚየር ሊጉ የዳኝነት ሂደቱ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኳስ እንቅስቃሴም ሆነ በውጤት ምርጡንና የተሻለውን ቡና እየተመለከትን ነው”ሚኪያስ መኮንን /ኢትዮጵያ ቡና/

"ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኳስ እንቅስቃሴም ሆነ በውጤት ምርጡንና የተሻለውን ቡና እየተመለከትን ነው" "ለኢትዮጵያ ቡና መጫወት እድለኝነትን ይጠይቃል፤ በኢንተርናሽናል የውድድር መድረክ ላይም ቡናን ማየት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

በቀጣዩ የውድድር ዘመን ቅድመ ዝግጅት (pre-season ) ብቁ እንዲያደርግ የሚረዳው ስልጠና ተሰጠ

የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዛሬ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች እንደሚጠናቀቁ የሚታወቅ ነው ። ተጫዋቾች በቀጣይ ለበርካታ ቀናት ወይም ወራት ከሜዳ መራቃቸውን ተከትሎ...

LIVESCOREሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር ከሀዲያ ሆሳዕና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

26ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር 0     -  FT 3   ሀዲያ ሆሳዕና   47'ዱላ ሙላቱ 74'እንዳለ አባይነህ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር ነገ ጨዋታቸውን ያደርጉ ይሆን ?

የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ተወዳዳሪ የሆኑት ጅማ አባ ጅፋሮች መውረዳቸውን ካረጋገጡ ሶስት ክለቦች አንደኛው ናቸው ። የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ላለፉት ሁለት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 25 ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ግንቦት 16 2013 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች) ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን...

The BiG Interviewሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዋልያዎቹዜናዎች

“ግለሰቦች ዕውቅና ቢነፈጉኝም ውለታ አዋቂው የስፖርት ቤተሰቡና ህዝቡ ቀድሞ ስለሸለመኝና ዕውቅና ስለሰጠኝ እጅ እነሳለሁ”ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ

"ግለሰቦች ዕውቅና ቢነፈጉኝም ውለታ አዋቂው የስፖርት ቤተሰቡና ህዝቡ ቀድሞ ስለሸለመኝና ዕውቅና ስለሰጠኝ እጅ እነሳለሁ" "ከ12ቱ ክለቦች በበለጠ ፈተናዎቻችንና ኮቪድ ጠንካራ ተጋጣሚዎቻችን ነበሩ" ኢንስ....