ወልቂጤ ከተማ የፕሪ-ሲዝን ልምምዱን በባንኮች ሜዳ መስራት ጀምሯል “ከፕሪምየር ሊጉ የውድድር ፎርማት በመነሳት ያሉንን ልጆች ሁሉ ልንጠቀም ተዘጋጅተናል” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የኢትዮጵያ ፕሪምየር...
ሚኪኤለ ደስታ ወደ ስሑል ሽረን ተቀላቅሏል። አንጋፋ ተጫዋች ከሚባሉት ተርታ ሚሰለፈው አማካዩ ሚኪኤለ ደስታ (ጣልያን) ወደ ስሑል ሽረ ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። ለበርካታ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የቀጣዮቹ 5 አመታት ስፖንሰር መሆኑ የታወቀው የዲ.ኤስ ቲቪ የብሮድካስቲንግ ቡድን አዲስ አበባ መግባቱ ታውቋል፡፡ ቡድኑ ከሊግ ካምፓኒው ከፍተኛ አመራሮች...
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሚጀምርበት ከተማ ታወቀ ! በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከ መጋቢት ሰባት 2011 ዓ.ም ጀምሮ ምንም አይነት ውድድሮች ሳይካሄዱ ሲቆዩ የዘንድሮው የውድድር...
ፍቃዱ ደነቀ ወልዋሎ አዲግራትን በአምበልነት መርቷል.. የአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌን ከሃላፊነት መልቀቅ ተኸትሎ በስምምነት ክለቡን እንዲለቁ ከተስማሙ 3 ተጨዋቾች መሃል አንዱ ነው ከደቂቃዎች...
ክለቡ ሶስት ካሳደጋቸው ወጣቶች የኃላ መስመር ተጫዋች የሆነውን ሚኪያስ ካሳሁን ከ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፈ ቡድን የተገኘ ሲሆን ሁለቱ አምና የድሬ ከተማ ከ20 ዓመት...
ሁሉም የቡድኑ አባላት በክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ ለ45 ቀናት የሚቆዩ ሲሆን ልምምዳቸውን በጥብቅ ዲሲፕሊንና ስነ ምግባር እንዲያከናውኑም ከስራ አመራር ቦርዱ እጅግ...
በዘንድሮ የውድድር ዓመት በርከት ያሉ ተከላካዮችን ያሰናበቱት ምዓም አናብስቶቹ የባህርዳሩን ማሊያው ተከላካይ አዳማ ሲሴኮን አስፈርመዋል። በ2010 በጅማ አባጅፋር ቆይታው የሊጉን ዋንጫ ማንሳቱ የሚታወስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident