የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ወራጅ ክለቦች አሉ ወራጆቹ ከከፍተኛ ሊግ ሶስት ሁለተኞች ጋር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አድርገው ሀላፊዎቹ ይታወቃሉ” የሊግ ካምፓኒ አመራሮች

"ፕሪሚየር ሊጉን ላሽነፈ ክለብ 1 ሚሊዮን ብር ይሽለማል" "ወራጅ ክለቦች አሉ ወራጆቹ ከከፍተኛ ሊግ ሶስት ሁለተኞች ጋር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አድርገው ሀላፊዎቹ ይታወቃሉ"...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

በአስራ ስምንተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች አስራ ሁለት ጎሎች ከመረብ ላይ ሲያርፉ የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስር እና የወላይታ ድቻው...

ሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ድሬዳዋ ጤና ቢሮ ከ ሃሮማያ ዩኒቨርስቲ

"11 ተጨዋቾች በሙሉ ኮቪድ 19 አለባቸው" ድሬዳዋ ጤና ቢሮ "ከ11ዱ ኮቪዱ የተገኘባቸው 3ቱ ብቻ ናቸው" ሃሮማያ ዩኒቨርስቲ ነገሩ ሲታይ ግጥሚያ ይመስላል ሁሉቱም አይተማመኑም...

Covid-19ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኮቪድ 19 ፕሪሚየር ሊጉ ላይ ተጽዕኖው ቀጥሏል

ለሁለተኛ ጊዜ ዳኛ የተቀየረበትን የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታ ፌዴራል አርቢትር ኢያሱ ፈንቴ እንዲመራው ተደርጓል። በጨዋታው .ጅማ አባጅፋርና ሀዋሳ ከተማ 1 ለ 1 የተለያዩ ሲሆን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በኮቪድ ክፉኛ የታመሰው የሲዳማ ቡናና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ምሽት 1:00 ይካሄዳል

የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ በርካታ ክለቦች በኮቪድ መጠቃታቸው በተለያየ ጊዜ ሲዘገብ ቢደመጥም እንደ ሲዳማና አዳማ የኮቪድ ወረርሽኝ ዜና የገነነባቸው ክለቦች አልታዩም። ከትናንት በስቲያ በተደረገ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኮቪድ መጥፎ ጥላውን ያጠላበት የሲዳማ ቡናና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ፈተና ውስጥ ወድቋል ከሁለቱም ቡድን ከ31 ተጫዋች በላይ እንደተያዙ እየተነገረ ነው ፎርፌ ይሰጣል?ወይስ ጨዋታው ይተላለፋል?

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ቀን ውድድር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ማለትም በ10:00 ሠዓት ባህር ዳር ከተማና ወልቂጤ እንዲሁም በ1:00 ሲዳማ ቡናና አዳማ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሀዲያ ሆሳዕና ተጨዋቾች ልምምድ አቆሙ

  የሀዲያ ሆሳዕና ተጨዋቾች ከደመወዝና ከጥቅማ ጥቅም ጋር በተያያዘ ትላንት ልምምድ ማቆማቸው ተሰማ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ የ12 ተጨዋቾች ጥቅማ ጥቅም፣ የተጨዋቾቹ የ2...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፋሲል ከነማ መሪነታቸውን ያጠናከሩበትን ውጤት ሲያስመዘግቡ ድሬዳዋ ከተማም ከብዙ ድል አልባ ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል።

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ (30-07-2013) ሲደረጉ የሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል። ምሽት 1:00...