ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን ለሚመራው ለፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ በአጥቂ ስፍራው ላይ የተጠባባቂ ስፍራ ተጨዋች ሆኖ ወደ ሜዳ ተቀይሮ በገባባቸው አንድአንድ ጨዋታዎች ላይ...
በዮሴፍ ከፈለኝ ርግጠኛ የሆነ መረጃ እንደያዙ በድፍረት ይናገራሉ.... በተለይ አስቻለሁ ታመነ፣ ሙሉዓለም መስፍን /ዴኮ/እና ጋዲሳ መብራቴ ላይ ቅሬታቸው ጨምሯል..."ከምንችለው በላይ መክረናል ታግሰናል በውሳኔያችን...
ለቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ላይ በግብ ጠባቂነት እየተጫወተ የሚገኘው ባህሩ ነጋሽ ቡድኑ ዘንድሮ እያስመዘገበ የሚገኘው ውጤት ድል የለመደውን...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ቅዳሜ ሚያዝያ 16 2013 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች) ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን...
21ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ 1 - FT 2 ፋሲል ከነማ 85'ሰይፈ ዛኪር 55'ሙጂብ...
ይቅርታ መጠየቃችንን እናስቀድማለን…እንደ ሁሌውም ቀጠሯችንን ለማክበር ሁሉን ጨርሰን ማተሚያ ቤት ብንገባም በማተሚያ ቤት በተከሰተና ከአቅም በላይ በሆነ ችግር በቀናችን አልወጣንም ለተከበራችሁት አንባቢዎቻችን ለዚህም...
ከዲሲፕሊን ጋር በተያያዘ ኢትዮዽያ ቡና አራት ተጨዋቾቹ ላይ የደመወዝ ቅጣት አስተላለፈ። ደብዳቤው ለአራቱም ተጨዋቾች ያልደረሰ ሲሆን ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ በቅርቡ የአራት አመት...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል ጋር ሕክምናን በተመለከተ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ ዛሬ ሚያዚያ 15 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident