"ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፍንበት የዛሬው ድል በፖለቲካና በብዙ ነገር የታመሰችሁን ውዲቷን ሀገራችንን አንድ ያደረግንበት ቀን ናት" የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተከላካይ አስቻለው ታመነ ዋልያዎቹ ከኮትዲቯር...
"መላው ኢትዮጵያዊያንን በአንድነት የሚያስተሳስር ድል በመመዝገቡ ተደስቻለሁ" "በጥሩ ሞራል ላይ እንገኛለን፤ ከእግዚአብሔ ጋር ኮትዲቯርን ረተን እናልፋለን ብዬ አምናለሁ" አሰልጣኝ ውበቱ አባተ (የዋልያዎቹ አሰልጣኝ)...
"አቢጃን ላይ አዲስ ታሪክ እናፅፋለን" "የኮትዲቯር ተጨዋቾች መጎዳት ለእኛ ጥቅም የለውም፤ ሁሉም ባሉበት አሸንፈን ማለፍ ነው የምንፈልገው" አቡበከር ናስር የኢትዮጵያ ብ/ቡድን የማዳጋስካር አቻውን...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የማዳጋስካር አቻውን የፊታችን ረቡዕ ከቀኑ 10:00 ሰዓት በ ባሕር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ያስተናግዳል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ...
ዋሊያዎቹ ከማዳጋስካር አቻቸው ጋር በሚኖራቸው ጨዋታ ድል ከቀናቸው ጠቀም ያለ ማበረታቻ እንደተዘጋጀላቸው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በተለይ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን /ዋልያዎቹ/ ካፒቴን ጌታነህ ከበደ በአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ላይ ቡድናችን ከማዳጋስካር ጋር ስለሚያደርገው ጨዋታ እና ስለ ቡድናቸው አቋም እንደዚሁም ደግሞ...
በዘንድሮው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ እየታ ውስጥ በመግባት ሳቢ እንቅስቃሴ ማድረግ ከቻሉ ተጫዋቾች መካከል ቀዳሚው የሆነው የወልቂጤው አብድል ከሪም ወርቁ በነበረበት ጉዳት...
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የዋልያዎቹ ስብስብ ከፊታቸው ለሚጠብቃቸው የ ማዳጋስጋር እና ኮት ዲቯር ጨዋታ በዛሬው ዕለት የቡድን ስብስባቸው ማሳወቃቸው ይታወሳል ። አሁን በወጣ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident