የዋልያዎቹ ተጫዋች በጉዳት ከስብስቡ ውጪ ሆነ

በዘንድሮው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ እየታ ውስጥ በመግባት ሳቢ እንቅስቃሴ ማድረግ ከቻሉ ተጫዋቾች መካከል ቀዳሚው የሆነው የወልቂጤው አብድል ከሪም ወርቁ በነበረበት ጉዳት ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ መሆኑ ተሰምቷል ።

ጉዳት ገጥሞት የተመረጠው አብዱልከሪም ወርቁ ልምምድ መስራት ባለመቻሉ እና አቋርጦ በመውጣቱም ዛሬ ወደ አዲስ አበባ ይመለሳል ተብሏል።

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team