ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊሶች ለሰባት ቀን ዕረፍት ተሰጣቸው !

  ደብረዘይት በሚገኘው የፈረሰኞቹ አካዳሚ ለዝግጅት የገቡት የቡድኑ አባላት ከትላንት ጀምሮ ለሰባት ቀናት ዕረፍት ተሰጥቷቸዋል ። ከጥቅምት 17 ጀምሮ በይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ የኮቪድ...

The BiG Interviewቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ወለየው፣ አሸብር፣ ተንኮሉ፣ ንጉሱ ሙሉጌታ የእግር ኳሱ ጌታ

(ክፍል አንድ) ብራዚሊያዊያን ፔሌን፣ አርጀንቲናዊያን ማራዶንና ሜሲን፣ ፖርቹጋላዊያን ክርሲቲያኖ ሮናልዶን የእግር ኳስ ንጉሳቸው አድርገው ይጠራሉ፤ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ደግሞ አሸብርና ወለዬው በሚል ቅፅል ስሞቹ...

The BiG Interviewቅዱስ ጊዮርጊስዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“አሰልጣኝ ውበቱ መርጦኝ ካላየኝ መጀመሪያውኑ ባይጠራኝ ይሻል ነበር”ደስታ ደሙ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/

“አሰልጣኝ ውበቱ መርጦኝ ካላየኝ መጀመሪያውኑ ባይጠራኝ ይሻል ነበር” “የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛቻ የኢትዮጲያውያንን አንድነት የሚያጠናክር ይመስለኛል” ደስታ ደሙ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/ የእግር ኳስ ህይወቱ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ ከአዲሱ አሰልጣኝ ጋር ልምምዳቸውን ለመጀመር ቢሾፍቱ ገቡ::

  ሁሉም የቡድኑ አባላት በክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ ለ45 ቀናት የሚቆዩ ሲሆን ልምምዳቸውን በጥብቅ ዲሲፕሊንና ስነ ምግባር እንዲያከናውኑም ከስራ አመራር ቦርዱ እጅግ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ለሁለት ዓመት ዋንጫ ያጣንበት ሳይሆን የተነጠቅንበትና የተቀማንበት ጊዜ ነው” አቶ አብነት ገ/መስቀል (የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የቦርድ ፕሬዝዳንት)

“ለሁለት ዓመት ዋንጫ ያጣንበት ሳይሆን የተነጠቅንበትና የተቀማንበት ጊዜ ነው” አቶ አብነት ገ/መስቀል (የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የቦርድ ፕሬዝዳንት) ዘንድሮ 85ኛ አመት የምስረታ በአሉን...

Africaቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካ

የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ወደ አዲስ ክለብ !

  በፈረሰኞቹ ቤት በማሰልጠን ማሳለፍ ከቻሉ የውጭ ሀገር አሰልጣኞች መካከል አንዱ የሆኑት ማኑኤል ቫዝ ፒንቶ ወደ ጋና ማቅናታቸው ይፋ ሆኗል ። ቫዝ ፒንቶ...

ቃለመጠይቅቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

“በቅዱስ ጊዮርጊስ የድል እንጂ የሽንፈት ባህል አልተለመደም፤ ከክለቡ ጋር የማፅፋቸው ብዙ ታሪኮች ይኖሩኛል” ሀይደር ሸረፋ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

የቅ/ጊዮርጊሱ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ሀይደር ሸረፋ ቡድናቸው ወደሚታወቅበት ውጤታማነቱ ተመልሶ በአጭር ጊዜ ውስጥ የቀድሞ ስምና ዝናውን እንደሚረከብ እርግጠኝነቱን ለሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ገልጿል፡፡ ቅ/ጊዮርጊስን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

“የቅዱስ ጊዮርጊስን ህዝባዊነት ካረጋገጥን በኃላ አስተማማኝ የፋይናንስ አቅም በመፍጠራችን ኩራት ይሰማኛል” አቶ አብነት ገ/መስቀል (የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የቦርድ ፕሬዚዳንት)

“የቅዱስ ጊዮርጊስን ህዝባዊነት ካረጋገጥን በኃላ አስተማማኝ የፋይናንስ አቅም በመፍጠራችን ኩራት ይሰማኛል” አቶ አብነት ገ/መስቀል (የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የቦርድ ፕሬዚዳንት) “ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳደገኝ ክለቤ...