የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ወደ አዲስ ክለብ !

 

በፈረሰኞቹ ቤት በማሰልጠን ማሳለፍ ከቻሉ የውጭ ሀገር አሰልጣኞች መካከል አንዱ የሆኑት ማኑኤል ቫዝ ፒንቶ ወደ ጋና ማቅናታቸው ይፋ ሆኗል ።

ቫዝ ፒንቶ የጋናውን ሀርትስ ኦፍ ኦክን ሲቀላቀሉ በጋናው ክለብ ቆይታቸው በቴክኒካል ዳይሬክተርነት እንደሚያገለግሉ ክለቡ ይፋ አድርጓል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor