ቅዱስ ጊዮርጊሶች ለሰባት ቀን ዕረፍት ተሰጣቸው !

 

ደብረዘይት በሚገኘው የፈረሰኞቹ አካዳሚ ለዝግጅት የገቡት የቡድኑ አባላት ከትላንት ጀምሮ ለሰባት ቀናት ዕረፍት ተሰጥቷቸዋል ።

ከጥቅምት 17 ጀምሮ በይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ የኮቪድ ምርመራ ከተደረገላቸው በኋላ ላለፉት 21 ቀናት ዝግጅት ማድረጋቸው ታውቋል፡፡

ፈረሰኞቹ በአዲሱ ጀርመናዊ ልምደ ብዙ አሰልጣኝ ኤርነስት ሚደን ዶርፕ ጠንካራ ዝግጅት በማድረግ ለ 2013 የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ እየተዘጋጁ መሆናቸው ይታወቃል፡፡

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport