በዮሴፍ ከፈለኝ ሀትሪክ፡- በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ለ7 ወራት እግር ኳሱ ቆሞ ነበር.. እንዴት አለፍከው? ሙላለም፡- ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፍነው.. በሀገርም ሆነ በግለሰብ...
ፋሲል ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሙጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ 1-0 አሸንፏል። የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ዛሬ ጥዋት 4:00 ስአት ላይ በሰበታ ከተማ እና ድሬዳዋ...
ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ የመቀለ 70 እንደርታው የጎል ቀበኛ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል መስማማቱ ታውቋል።በተጨዋቹና ክለቡ መሃል ያለው ድርድር በስኬት በመጠናቀቁ ፌዴሬሽን...
በደብረዘይት ቢሾፍቱ ልምምዳቸውን እያካሄዱ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ማላዊ የፊት መስመር አጥቂ ማስፈረማቸው ለማወቅ ተችሏል ፡፡ ፈረሰኞቹ ማላዊውን ሮቢን ንጋላንዴ ጁኒየርን እንዳስፈረሙ ሲታወቅ...
ከኩራዝ ንብረት እስከ 240 ሚሊዮን ብር ሀብት ባለቤት ለመሆን የሚደረግ አዲስ ታሪክ የማፃፍ ሩጫ በጣሊያን ወረራ ወቅት የተመሠረተው ክለብ በወቅቱ ያስመዘገበው ንብረት በኩራዝ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን /ዋልያዎቹ/ ጠንካራው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች አስቻለው ታመነ በአፍሪካ ዋንጫው የማጣሪያ ጨዋታ ላይ ሀገራችን ኒጀርን በመስዑድ መሐመድ፣ በያሬድ ባየህ እና በጌታነህ...
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር መለያየታቸው የተገለፀው ኤርነስት ሚደን ዶርፕ የሁለት ወር ደሞዝ በካሳ መልክ እንዲከፍሉ ሲገደዱ ከ ደቡብ አፍሪካው ማሪትዝበርግ ክለብ ከፍተኛ ፍላጎት...
ቅዱስ ጊዮርጊስን ለሶስት ዓመታት ለማሰልጠን በቅርቡ ፊርማቸውን ያኖሩት ጀርመናዊው አሰልጣኝ እርነስት ሚድንድሮፕ በሀገሪቱ ውስጥ ያለው ሁኔታ ስላሳሰበኝና ቤተሰቦቼም በሁኔታው ግራ ስለተጋቡ በሚል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident