ፈረሰኞቹ የፊት መስመር አጥቂ ማስፈረማቸው ተሰማ !

 

በደብረዘይት ቢሾፍቱ ልምምዳቸውን እያካሄዱ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ማላዊ የፊት መስመር አጥቂ ማስፈረማቸው ለማወቅ ተችሏል ፡፡
ፈረሰኞቹ ማላዊውን ሮቢን ንጋላንዴ ጁኒየርን እንዳስፈረሙ ሲታወቅ ያለፈውን የውድድር ዓመት በአዘርባጃኑ ክለብ ዚራ ለማሳለፍ ችሏል ፡፡

ሮናልድ ጁኒየር በአትሌቲኮ ማድሪድ ሶስተኛው ቡድንን ጨምሮ በ ቢድቬስት ዊትስ ፤ አያክስ ኬፕታውን እንዲሁም ባሮካ ክለብ ተጫውቶ ሲያሳልፍ ለማላዊ ብሔራዊ ቡድን ከ 2012 የውድድር ዓመት ጀምሮ በመጫወት ላይ ይገኛል ፡፡

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor