የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ኢኳቶሪያል ጊኒ ለሙከራ ሄጄ ብ/ቡድኑኑ ባለመቀላቀሌ ጥፋት ሰርቻለሁ፤ ለዚህም ይቅርታ እጠይቃለሁ”መስፍን ታፈሰ /ሐዋሳ ከተማ/

  በመሸሻ ወልዴ ሐዋሳ ከተማን ከታዳጊው ቡድን አንስቶ እስከ ዋናው ቡድን ደረጃ በአጭር ጊዜ የተጨዋችነት ዘመን ቆይታው በማገልገል በጥሩ ብቃቱ እየተጫወተ ይገኛል፤ ከክለቡ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊሶች ለሰባት ቀን ዕረፍት ተሰጣቸው !

  ደብረዘይት በሚገኘው የፈረሰኞቹ አካዳሚ ለዝግጅት የገቡት የቡድኑ አባላት ከትላንት ጀምሮ ለሰባት ቀናት ዕረፍት ተሰጥቷቸዋል ። ከጥቅምት 17 ጀምሮ በይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ የኮቪድ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ስድስት ተጨዋቾች ከመቐለ አዲስ አበባ ገቡ!

  *..የመቀለ 70 እንደርታ አመራሮች አያውቁም በሀገር መከላከያ ሰራዊት ህግ የማስከበር ዘመቻ ምክንያት ጦርነት ውስጥ ያለችው መቐለ ለእግርኳስ ተጨዋቾች የምትመች ባትሆንም የመቐለ 70...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጣና ሞገዶቹ የግብ ጠባቂያቸውን ውል አራዘሙ !

  በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመመሩት ባህር ዳር ከተማዎች የቤኒናውዩን ግብ ጠባቂያቸውን ሀሪሰን ሄሱ ውል ለተጨማሪ አንድ ዓመት ማራዘማቸውን ለማወቅ ተችሏል ።   ሀሪሰን...

ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ወደ ሰበታ ከተማ አቀና

  *...አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቦታ ተቀያየሩ * ሰበታዎች የአሰልጣኙን ዕረፍት አቋርጠዋል   የሰበታ ከተማ እግርኳስ ክለብ አመራሮች አሰልጣኝ ውበቱ አባተን...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች የኮቪድ ምርመራ አካሄዱ።

የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አባላት በዛሬው እለት የተደረገላቸውን ጥሪ ተከትሎ በአዲስ አበባ ስታዲየም በመገኘት የኮቪድ ምርመራ ያካሄዱ ሲሆን፤ ማረፊያቸውንም ብሉ ስካይ ሆቴል...

አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዳማ ከተማ ደመወዝ ይከፈለን በሚሉ ተጨዋቾች ተወጥሯል

አዳማ ከተማ ደመወዝ ይከፈለን በሚሉ ተጨዋቾች ተወጥሯል -መረጃዎች ወደ 19 ሚሊዮን ብር ዕዳ እንዳለበት ይጠቁማሉ   አዳማ ከተማ ከ1 ወር እስከ 4 ወር...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ለሻምፒዮናነት የሚጫወት ቡድን አለን” ዮናስ ገረመው /መቐለ 70 እንደርታ/

መቐለ 70 እንደርታ በእዚህ ዓመት ላለበት የፕሪምየር ሊጉ ተሳትፎው እና የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታው የፕሪ-ሲዝን ዝግጅቱን ካለፉት ሶስት ሳምንታት አንስቶ በቀን ሁለት ጊዜ...