የጣና ሞገዶቹ የግብ ጠባቂያቸውን ውል አራዘሙ !

 

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመመሩት ባህር ዳር ከተማዎች የቤኒናውዩን ግብ ጠባቂያቸውን ሀሪሰን ሄሱ ውል ለተጨማሪ አንድ ዓመት ማራዘማቸውን ለማወቅ ተችሏል ።

 

ሀሪሰን ሄሱ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ላይ የጣና ሞገዶቹን ግብ ሲጠበቅ ሲቆይ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ቡና ተጫውቶ ማሰለፉ የሚታወስ ነው ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor