የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች የኮቪድ ምርመራ አካሄዱ።

የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አባላት በዛሬው እለት የተደረገላቸውን ጥሪ ተከትሎ በአዲስ አበባ ስታዲየም በመገኘት የኮቪድ ምርመራ ያካሄዱ ሲሆን፤ ማረፊያቸውንም ብሉ ስካይ ሆቴል አድርገዋል።
ከኮቪድ ውጤት በኋላ ልምምዳቸውን የሚጀምሩ ይሆናል።
ከ20ዓመት በታች ብሔራዊ በድን ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች
1. ለይኩን ነጋሽ—- ሲዳማ ቡና
2. ታሪኩ አደራ—- መከላከያ
3. ዳግም ተፈራ —- ሐዋሳ ከተማ
4. ጸጋ አብ ዮሃንስ —- ሐዋሳ ከተማ
5. ዘነበ ከድር—– ሐዋሳ ከተማ
6. አማኑኤል ተረፈ — ቅ/ጊዮርጊስ
7. እዮብ ማቲዮስ— አዳማ ከተማ
8. እያሱ ለገሰ— አዲስ አበባ ከተማ
9. ቤዛ መድህን— ኢኮስኮ
10. ወንድማገኝ ሀይሌ– ሀዋሳ ከተማ
11. ዳዊት ወርቁ —- ወልዋሎ አዲግራት
12. አበባየሁ ሀጂሶ—– ወላይታ ዲቻ
13. ቴዎድሮስ ብርሃኑ—- ወልቂጤ ከነማ
14. ብሩክ ኤሊያስ— ደቡብ ፖሊስ
15. በየነ ባንጃው— ኢትዮጵያ ቡና
16. ጌታ ሰጠኝ —- ኤሌክትሪክ
17. አማኑኤል እንዳለ—- ሲዳማ ቡና
18. ተመስገን በጅሮንድ— ሲዳማ ቡና
19. ሠመረ ሀፍታይ —- ወልዋሎ አዲግራት
20. ናትናኤል ገብረ ጊዮርጊስ—- ፋሲል ከነማ
21. መስፍን ታፈሰ— ሐዋሳ ከነማ
22. ይገዙ ቦጋለ—- ሲዳማ ቡና
23 . ተባረክ ኢፎም— ሐዋሳ ከነማ
24. ቢኒያም ካሳሁን— አርባ ምንጭ
25. ሲራክ ቶፌ—– አርባ ምንጭ
26. ሀይለየሱስ ይታየው— ባሕር ዳር ከተማ
27. ወንድማገኝ ማርዳ—ሐዋሳ ከተማ
28. ሀብተሚካኤል አደፍርስ— ሰበታ ከነማ
29. አቤል እያዩ—- ፋሲል ከነማ
30. ክፍሌ ኪአ—- ሲዳማ ቡና

Via- EFF

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team