"እንዳሰብኩት ለሃገሬ ኮት ዲቯር ኩራት የሆነው የኤቢምፔ ኦሊምፒክ ስታዲየም የምረቃ በዓል ላይ በጊዜ መድረስ ባለመቻሌ እጅግ በጣም አዝኛለው፡፡ የኤቢምፔ ኦሊምፒክ ስታዲየም ለአፍሪካና ለኮት...
የኢትዮጵያ ተጋጣሚዋ ምዕራብ አፍሪካዊት ሃገር ኒጀር በቅርቡ ለምታደርጋቸው ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች የ23 ተጫዋቾችን ዝርዝር አሳወቀች፡፡ ፈረንሳያዊውን አንጋ አሰልጣኝ ጃንሚሸል ካቫሊን መሾሟን በቅርብ ያሳወቀችው...
“ማንም ይመረጥ ማንም ሀገሩን ለሚያስቅድምና ለወዳጆቼ ዋጋ ለመክፈል ተዘጋጅቻለሁ” ዳዊት እስጢፋኖስ በአዲሱ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ የተደረገላቸው ተጨዋቾች ዛሬ በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት...
ቀጠሮ አክባሪዋን ሀትሪክ ነገ ጠዋት ይጠብቋት..... በሀገር ውስጥ ዘገባዋ..... የአሰልጣኝ አብርሃም ስንብትና የአሰልጣኝ ውበቱ ሹመት የፈጠረው ውዝግብ አሁንም አልቆመም በሹም ሽረቱ ዙሪያ የብሄራዊ...
በባለፈው የውድድር ዓመት ወደ ሊጉ ያደጉት ሀድያ ሆሳዕናዎች አዲስ ምክትል አሰልጣኛ መሾማቸው ታውቋል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች የቀድሞውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፀሀፊ ዶክተር...
ለኒጀሩ ጨዋታ ዝግጅት ከተጠሩት 5 ግብ ጠባቂዎች ውጪ የነበረው ጀማል ጣሰው 6ኛ ሆኖ ተጠርቷል፡፡ አሰልጣኝ ውበቱም ለፌዴሬሽኑ አሳውቀዋል፡፡ ለዝግጅት ከተጠሩት ተጨዋቾች መሃል...
ውልደቱና ዕድገቱ የበርካታ እግር ኳስ ተጨዋቾች እና የኪነ-ጥበብ ሰዎች መፍሪያ በሆነችው የአዲሱ ቄራ አካባቢ ነው፤ አልማዝዬ ሜዳ ደግሞ የእግር ኳስን የተጫወተበት የስፖርት ማዘወተሪያ...
የኢትዮጵያ ቡና የስፖንሰር ሺፕ ሰምምነት ! በአሁን ሰዓት በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ከሐበሻ ቢራ አክሲዮን ማህበር ጋር በመካሄድ ሲገኝ የተነሱት አንኳር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident