ሀድያ ሆሳዕና ምክትል አሰልጣኝ ሾመ !

በባለፈው የውድድር ዓመት ወደ ሊጉ ያደጉት ሀድያ ሆሳዕናዎች አዲስ ምክትል አሰልጣኛ መሾማቸው ታውቋል ።

ሀድያ ሆሳዕናዎች የቀድሞውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፀሀፊ ዶክተር ኢያሱን የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ምክትል በማድረግ መሾሙ ይፋ ሆኗል ።

ዶክተር ኢያሱ በደቡብ አፍሪካ ፒኤችዲያቸውን ሲይዙ በመጪው የውድድር ዓመት የሀድያ ሆሳዕና ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ቡድኑን እንደሚያገለግሉ ተገልጿል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor