የአፍሪካ የክለቦች ውድድር ኳከነገ ጀምሮ መካሄዳቸውን ሲጀምሩ ተጠባቂ መርሀ ግብሮችን የሚስተናገዱበት ይሆናል ። ኢትዮጵያዊው ስኬታማ ኢንተርናሽናል አርቢተር ባምላክ ተሰማ ወይሳም የፊታችን ማክሰኞ በአፍሪካ...
ደንበኛዎና ቀጠሮዋን አክባሪሀትሪክ እንደልማድዋ ነገም ይጠብቋት…. በሀገር ውስጥ ዘገባዋ.... *…ከተለያየ አቅጣጫ ተቃውሞ የቀረበበት አሰልጣኝሰለሞን አባተ "ወደኋላ የለም የተናገርኩት እውነት ነውይላል….መረጃዎች ደግሞ ኢንስ.ሰውነት ቢሻውን...
ከደቂቃዎች በፊት ከታማኝ ምንጭ ባገኘሁት መረጃ የብሄራዊ ቡድኑ ማናጀር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ እንዳለየሱስ አባተ ከሃላፊነታቸው ተነስተዋል፡፡ አቶ እንዳለየሱስ የዋሊያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ...
በተቋረጠው የውድድር ዓመት ድንቅ ጅማሮን ማሳየት የቻሉት ቢጫ ለባሾቹ በዝውውር መስኮቱ ዘግየት ብለው ቢገቡም በዛሬው ዕለት አራት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል ። ወልዋሎች በዛሬው...
ከቀናት በፊት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የቡድን አባላት በዛሬው ዕለት ውጤቱ ሲደርሳቸው ሁሉም የቡድን አባላት ነፃ መሆናቸው...
ከታማኝ የመረጃ ምንጭ በተገኘ ዜና ዋሊያዎቹ ወደ ባህርዳር የመሄዳቸው ዕቅድ መሠረዙ እየተነገረ ነው፡፡ባህርዳር ላይ የመልስ ጨዋታውን የሚያደርጉት ዋሊያዎቹ ባህርዳር ላይ የመዘጋጀት ዕቅድ...
- ክለቡ ከቀናቶች በኋላ ዝግጅቱን ይጀምራል የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮ የውድድር ዘመን ጅማሬን በናፍቆትና በጉጉት እየጠበቀ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ዛሬ ከእዚህ ሰዓት ጀምሮ...
ለአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ የሶስተኛና አራተኛ ጨዋታዎች ኢትዮጵያን በደርሶ መልስ የሚገጥመው የኒጀር ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት ባደረገው ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታ የሴራሊዮን አቻውን አንድ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident