የጊዮን ንግስቶቹ በቀጣዩ አመት ተፎካካሪ ለመሆን ተንካራ ዝውውር እያደረጉ የሚገኙ ሲሆን ተጨማሪ ሁለት ተጨዋቾች ማስፈረም ችለዋል። በዛሬው ባህርዳር ከተማን የተቀላቀለችው ሳሮን ሰመረ ናት...
የዝውውር ዜና ቡድኑን በቀጣይ አመት ተፎካካሪ ለማድረግ በማቀድ ከፍተኛ ዝውውር በማድረግ ላይ የሚገኙት የጊዮን ንግስቶቹ የሁለት ተጨማሪ ተጨዋቾች ውል አጠናቀዋል ። በዛሬ እለት...
በትላንትናው እለት መገናኛ በሚገኘው በቬልቪው ሆቴል ''ዝክረ ሙሉጌታ ከበደ'' በሚል ቃል የተቋቋመው ኮሚቴ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጠ ። በመግለጫው የ ቀድሞ የ ዋሊያዎቹ አሰልጣኝ...
በዘንድሮ ማራኪ እንቅስቃሴ በሚያስመለክተው በአሰልጣኝ ኤርሚያስ ቡድን ልደታ ክ/ከተማ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለችው ገነት ኤርሚያስ ሁለተኛ ፈራሚ ግብ ጠባቂ በመሆን ባህርዳር ደርሳለች ገነት...
በዘንድሮ የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በመጨረሻ ሳምንት መቆየታቸውን ያረጋገጡት ባህርዳር ከተማወች በዛሬው እለት የሶስት ተጨዋቾች ዝውውር ሲያጠናቅቁ የሶስት ተጨዋቾች ውል ማራዘም ችለዋል ።...
ሶስት ኢትዮጵያያን ባለሙያዎች ለቻን የአፍሪካ ዋንጫ መመረጣቸውን የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል። በሶስት ሀገራት የጥምር አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2025 የቻን የአፍሪካ ዋንጫ በቀጣይ ነሀሴ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ቅዳሜ በአሜሪካ ከዲሲ ዩናይትድ ክለብ ጋር የወዳጅነት ጨዋታን ያደርጋል። በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እየተመራ ለጨዋታው ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኘው ብሔራዊ...
በአሜሪካ ከዲሲ ዩናይትድ ጋር የወዳጅነት የሚያደርገው የዋልያዎቹ ስብስብ ሀገር ውስጥ ለሚያደርገው ዝግጅት ከሚያወጣው ወጪ ውጪ በሚጓዙበት ወቅት የአውሮፕላን እና አሜሪካ ከተጓዙ በኋላ ያሉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident