በአሰልጣኝ መሠረት ማኔ የሚመሩት መቻሎች አሁንም በዝውውሩ ቀጥለው የወሳጥ አጥቂዋን መዲና አወልን ውል ሲያራዝሙ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። የመጀመሪያዋ ፈራሚ የተጠናቀቀውን...
ከተመሠረተ ወደ አራተኛ አመቱ የተጠጋው የኢትዮጵያ ሴት እግር ኳስ የሙያ ማህበር ጠቅላላ ጉባኤውን ዛሬ በአዳማ አድርጓል። በ2015 አመተ ምህረት ምስረታውን ያደረገው እና በአሁኑም...
የኢትዮጵያ የሴት እግር ኳስ አሰልጣኞች ማህበር ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ጋር በቅንጅት የሰጡት ስልጠና ተጠናቀቀ። በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ አሰልጣኞች ማህበር እና በኢትዮጵያ ስፖርት...
የኢትዮጵያ ሴት እግር ኳስ አሰልጣኞች የሙያ ማህበር ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በጋራ በመሆን ያዘጋጀው የአቅም ግንባታና የዕውቀት ልውውጥ ስልጠና ዛሬ በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ...
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሻምፒዮንነት ጉዞ ትንቅንቁ ቀጥሏል የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ ስታድየም ተደርገዋል።...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አጠናክሯል የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታድየም ተደርገዋል። በቀዳማዊ የዕለቱ ጨዋታ...
ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምንም ያልፈየዱ ሦስት የውጪ ዜጋ ሴት ተጫዋቾች ተሰናበቱ። በኢትዮጵያ የሴት እግር ኳስ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአንድ አመት...
" ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማሊያ ውጪ አልለብስም" አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ውጤታማው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ለተጨማሪ ሁለት አመታት የሚያቆየውን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident