መነሻ ገጽ መቻል መቻል ሦስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአጥቂዋን ውል አራዘመ
መቻልዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻል ሦስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአጥቂዋን ውል አራዘመ

አጋራ
አጋራ

በአሰልጣኝ መሠረት ማኔ የሚመሩት መቻሎች አሁንም በዝውውሩ ቀጥለው የወሳጥ አጥቂዋን መዲና አወልን ውል ሲያራዝሙ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።

የመጀመሪያዋ ፈራሚ የተጠናቀቀውን አመት በአርባምንጭ ከተማ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ የቻለችውን የመሐል ተከላካዩዋ ማንጠግቦሽ አድማሱን ፣ በኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የምትጫወተዋ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን መጫወት የቻለችው ሁለገቧ ተጫዋች ቤቴለሄም ጌታቸው እና ሌላኛዋ በፋሲል ከነማ አመቱን ያሳለፈችው የፊት መስመር ተጫዋቿ ሳዊያ መሐመድ ለመቻል ፊርማቸውን ያኖሩ አዳዲስ ተጫዋቾች ሆነዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...