ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ የአራት ሳምንታት የጨዋታ ጊዜያቶች ቢቀሩትም ኢትዮጵያ ቡና ከወላይታ ድቻ ጋር ያከናወነውን ግጥሚያ በአቻ ውጤት ማጠናቀቁን ተከትሎ ፋሲል ከነማ ሊጉ ሳይጠናቀቅ...
የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጨረሻ ዙር ጨዋታዎች በ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ሲካሄድ ከስፍራው ባገኘነው መረጃ መሰረት የስታዲየም ለውጥ ሊደረግ እንደሚችል ታውቋል...
ዛሬ ወደ የፕሪሚየር ሊጉ የመጨረሻ መርሃ ግብር ወደ ሚደረግባት ሀዋሳ ሊያቀኑ ቀጠሮ ቢይዙም ጉዞው ተስተጓጉሏል። "ባህር ዳር ልንሄድ ስንል ተነጋግረን ስትመለሱ ይከፈላል...
በኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ከወልቂጤ ከተማ ጋር በሚኖረው ጨዋታ በማሽነፍ የዋንጫ ባለቤት መሆኑን ቢያረጋግጥም ዋንጫውን የሚረከበው ግንቦት 8/ 2013 መሆኑ ታውቋል። ከሊግ...
"ወልቂጤን አሸንፈን ዋንጫውን እናነሳለን፤የሻምፒዮኖቹም ቡድን አምበል መሆኔም እየተሰማኝ ነው” “ቅዱስ ጊዮርጊስን ስናሸንፍ ወታደራዊ ሠላምታ ያቀረብኩት የፋሲል ከነማ ወታደሮች ስለሆንን ነው” ያሬድ ባዬ /የፋሲል...
ወላይታ ድቻ ቅ/ጊዮርጊስን በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ስንታየሁ መንግስቱ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች 2-1 በማሸነፍ ደረጃውን ከ ወደ በማምጣት ያሻሻለ ሲሆን ለቡድኑ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋችም...
“ከምወደውና ታሪክ ከሠራሁበት ክለቤ ጋር በእንዲህ መልኩ በመለያየቴ አዝናለሁ” “ተሳስቻለሁ… ለሠራሁትም ጥፋት የቅዱስ ጊዮርጊስን ቤተሰብ ይቅርታ እጠይቃለሁ” አስቻለሁ ታመነ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/ ቅዱስ ጊዮርጊሶች...
"ፋሲል ከነማ ጥንካሬውን በሚገባ አሳይቷል፤ የእዚህ ዓመት ዋንጫም ይገባዋልና ሊያነሳ ተቃርቧል" "ለዋንጫ የሚጫወት ቡድን ጥሩም ሆነ ጥሩ ባልነበረበት ጨዋታ ላይ ግጥሚያን ያሸንፋልና እኛንም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident