ቅ/ጊዮርጊስ ወላይታ ዲቻን በሳላህዲን ሰይድ ብቸኛ ግብ 1-0 ባሸነፈበት ጨዋታ ተከላካዩ አስቻለው ታመነ ለቡድኑ ጥሩ ሲንቀሳቀስ የነበረ ሲሆን ይኸው ተጨዋች በዘንድሮው የቤት ኪንግ...
• የፈረሰኞቹ የፊት መስመር አጥቂ ሳላህዲን ሰዒድ ከ 307 ቀናት በኋላ የመጀመሪያ ጨዋታውን በዛሬው ዕለት አድርጓል ። • ሳላህዲን ሰዒድ ለፈረሰኞቹ ለመጨረሻ ጊዜ...
በዮሴፍ ከፈለኝ በጉጉት የተጠበቀው የሸገር ደርቢ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት መጠናቀቁ ቅዱስ ጊዮርጊሶችን አበሳጭቷል። ተጠባቂው ደርቢ በዝግ መካሄዱ፣ በዲ ኤስ ቲቪ መተላለፉና ጨዋታው ጠዋት...
የ6ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮ የሆነው ሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቡና 3-2 በሆነ ውጤት ተረትቷል። በመጀመሪያዎቹ አጋማሽ የተረጋጋ የኳስ ቁጥጥር...
ተመልካች አልባው ግን ትልቁ የሸገር ደርቢ አዲስ አበባ (ማክሰኞ 4፡ዐዐ) ቡርቱካናማ ወይስ ቡናማ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ቅ/ጊዮርጊስን እና ኢትዮጵያ ቡናን የሚያገናኘው የሀገሪቱ...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ቅ/ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን የቡድኑ ካፒቴን ጌታነህ ከበደ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች እና በሌሎቹ የቡድን አጋሮቹ አቤል ያለው እና ወደ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ በፋሲል ከነማ ከደረሰበት ሽንፈት በኋላ ከድሬደዋ ከተማና ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በድል ከመወጣቱም በላይ በ2 ጨዋታ 7 ግቦችን ከመረብ በማሳረፍ...
የሶስተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን መርሀ ግብር ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ የሸገር ክለቦችን ባለ ድል አድርጎ ተጠናቋል ።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident