Latest ድሬዳዋ ከተማ News
ንግድ ባንክ ወሳኝ ድል ሲያገኝ ሦስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
በአዳማ እና ሀዋሳ በተደረጉ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
በሳምንቱ የማሳረጊያ ቀን በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ድሬዳዋ መቐለን…
የጦና ንቦቹ እና ቡናማዎቹ ወሳኝ ድል አሳክተዋል
በሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ በጎል የጎመራው የሸገር እና…
ሦስቱም መሪዎች በተመሳሳይ ነጥብ ጥለዋል
አዳማ እና ሀዋሳ ላይ በተደረጉ አራት የሊጉ ጨዋታዎች…
መቻል ከሦስት ሽንፈት ወደ ድል ሲመለስ ፈረሰኞቹ በጎል ደምቀው አሸንፈዋል
በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች መቻል…
ሀዋሳ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሽመልስ…
መቐለ ሲያሸንፍ የባህርዳር እና ድሬዳዋ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
መቐለ 70 እንደርታ ድል ሲቀናው የጣና ሞገዶቹ እና…
ነገሌ አርሲ 19 ነጥብ ላይ የደረሰበትን ድል ሲያስመዘግብ አዳማ ከተማ የውድድር ዘመኑን 5ኛ ድል አሳክቷል
ነገሌ አርሲ እና አዳማ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል በሲቢኢ…
መሪው ሲዳማ ቡና ነጥብ ሲጥል ሌሎች ጨዋታዎችም በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
የአስረኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት…
ምድረ ገነት ሽረ ድል ሲቀናው መቐለ ከ ንግድ ባንክ ፣ ሀድያ ሆሳዕና ከአርባምንጭ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
በሳምንቱ የማሳረጊያ ቀን በተደረጉ ጨዋታዎች ምድረገነት ሽረ በድል…



