By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ባህርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ ፤ ሀድያ ሆሳዕናም ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የጨዋታ ዘገባየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማባህርዳር ከተማአዳማ ከተማሀዲያ ሆሳዕና

ባህርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ ፤ ሀድያ ሆሳዕናም ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ገና በጊዜ ማለትም በ3ተኛዉ ደቂቃ ላይ ግብ ተቆጥሮበታል። በዚህም አቤነዜር ሲሳይ ከግራ መስመር በኩል ወደ ዉስጥ ያቀበለዉን ኳስ ያገኘዉ ኤልያስ ለገሰ ኳሷን ወደ ግብነት ቀይሮ ክለቡን አዳማ ከተማ መሪ ማድረግ ችሏል።

ከግቧ መቆጠር ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ ደግሞ የጣና ሞገዶቹ ወደ ጨዋታዉ የመለሳቸዉን ግብ አግኝተዋል። በዚህም የፊት መስመር ተጫዋቹ ቸርነት ጉግሳ እየገፋ ሄዶ ለአማካዩ ያብስራ ያቀበለዉን ኳስ ተጫዋቹ ከርቀት ወደ ግብነት ቀይሮ ክለቡን አቻ ማድረግ ችሏል። ገና በጊዜ ማለትም በመጀመሪያዎቹ አስር ደቂቃዎች ላይ ሁለቱም ክለቦች ግብ ማስቆጠር ከቻሉ በኋላ ያን ያህል ሙከራ ባላስመለከተዉ የመጀመሪያው አጋማሽ ተጨማሪ ግብ ሳይቆጠርበት አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተጠናቋል።

ከዕረፍት መልስ በቶሎ አድናን ረሻድን እና ዮሴፍን ታረቀኝን ቀይረዉ በማስገባት የማጥቃት ሀይላቸዉን ለማጠናከር የሞከሩት አዳማ ከተማዎች በ64ተኛዉ ደቂቃ ላይ ዳግም መሪ መሆን ችለዋል። በዚህም የባህርዳሩ ግብ ጠባቂ የሰራዉን ስህተት ተከትሎ የተገኘዉን ኳስ ኤልያስ ለገሰ ለዮሴፍ ታረቀኝ አቀብሎት ተጫዋቹም ኳሷን በግሩም ብቃት ወደ ግብነት ቀይሮ ክለቡን ዳግም መሪ ማድረግ ችሏል።

በመጨረሻዎቹ አስር ደቂቃዎች ላይ ተጭነዉ መጫወት የቻሉት ባህርዳር ከተማዎች በ85ተኛዉ ደቂቃ ላይ የአብስራ ተስፉየ ክሮስ ያደረገለትን ኳስ ወንደሰን ጥላሁን ወደ ግብነት ቀይሮ ክለቡን ባህርዳር ወደ አቻነት መመለስ ችሏል። ከግቧ መቆጠር በኋላ ዳግም ጫና ፈጥረዉ መጫወት የቀጠሉት ባህርዳሮች በ90+1 ላይ አሸናፊ መሆን የቻሉበትን ሶስተኛ ግብ ማግኘት ችለዋል። በዚህም አምሳሉ ሳሌ ያቀበለዉን ኳስ ቸርነት ጉግሳ ወደ ግብ ሲመታ ኳሷን ፍቅሩ አለማየሁ ወደራሱ መረብ ላይ አሳርፎ ባህርዳሮች አሸናፊ እንዲሆኑ አስችሏል።

- ማሰታውቂያ -

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን ማሸነፍ ችሏል።

በዚህ በሁለቱ ክለቦች የአመሻሽ 12 ሰዓት ጨዋታ ገና በጅምሩ ሀድያ ሆሳዕናዎች ግብ ማስቆጠር ችለዋል። በዚህም ከግራ መስመር በኩል የተሰጠዉን የቅጣት ምት ኳስ ቴዎድሮስ ታፈሰ አሻምቶ አምበሉ ግርማ በቀለ በጭንቅላት ወደ ግብነት ቀይሮ ገና በጊዜ ክለቡን መሪ ማድረግ ችሏል።

ከግቧ መቆጠር በኋላ ተሻሽለዉ መንቀሳቀስ የቀጠሉት ሀድያዎች በ12ተኛዉ ደቂቃ ላይ አስደናቂ የግብ ዕድል በቴዎድሮስ ታፈሰ አማካኝነት መፍጠር ችለዉ የነበረ ቢሆንም ነገር ግን የድሬዳዋዉ ተከላካይ ልላኛዉ ተዎድሮስ ሀሙ እንደምንም ብሎ ኳሷን  አዉጥቶባቸዋል። ከዚህ በዘለለ እምብዛም ሙከራዎችን ያላስመለከተን የሁለቱ ክለቦች የመጀመሪያ አጋማሽ በዚሁ ፍፃሜዉን አግኝቷል።

ከዕረፍት መልስ በተሻለ ተነሳሽነት ጨዋታቸዉን የጀመሩት ድሬዳዋዎች በ55ተኛዉ ደቂቃ ላይ አጥቂዉ ካርሎስ ዳምጠዉ አማካኝነት ድንቅ የግብ ሙከራ ከቅጣት ምት አድርገዉ የግብ ዘቡ ያሬድ በቀለ እንደምንም ሲያወጣባቸዉ ከአስር ደቂቃዎች በኋላ ግን ግብ ተቆጥሮባቸዋል። በዚህም ከቅጣት ምት የተሻማዉን ኳስ ተሸራርፎ ያገኘዉ ቃልዓብ ዉብሸት ወደ ግብነት በመቀየር የክለቡን መሪነት ወደ ሁለት ለዜሮ ከፍ ማድረግ ችሏል።

በዚህ ሂደት በቀጠለዉ ጨዋታም በ89ነኛዉ ደቂቃ ላይ ሰመረ ሀፍተይ ተከላካዮች የሰሩትን ስህተት ተጠቅሞ ሶስተኛ ግብ ሲያስቆጥር ፤ የጨዋታው መጠናቀቂያ ፊሽካ በሚጠበቅበት ወቅት ደግሞ አድናን መኪ ለድሬዳዋ ከተማ ማስተዛዘኛ ግብ አስቆጥሮ ጨዋታዉ በሀድያ ሶስት ለአንድ አሸናፊነት ተጠናቋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን ሲያሸንፍ ፤ ወልቂጤ ከተማም ከሰባት ተከታታይ ሳምንታት በኋላ ነጥብ ማግኘት ችሏል !!
Next Article ኢትዮጵያ ቡና በድል ጉዞዉ ሲቀጥል ፤ መቻልም ሲዳማ ቡናን በሰፊ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ችሏል !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአማካዩ ጋር ተለያየ

ቴዎድሮስ ታከለ By ቴዎድሮስ ታከለ 3 days ago
ኤርትራዊው አሊ ሱሌይማን ለባህር ዳር ከነማ ለመጫዎት ከስምምነት ላይ ደርሷል !!
“በፕሬዝዳንትነት የተቀመጥኩበት ወንበር ከምቾት ይልቅ ይፋጃል”     ፕሬዝዳንት ኃይሌ ገ/ሥላሴ በለንደን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዙሪያ በተለይ ለሀትሪክ ስፖርት (Exclusive!)
ወልቂጤ ከተማን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደገው ደረጄ በላይ በአዲሱ ክለቡ ጌዲኦ ዲላ አዳዲስ ተጨዋቾችን በማስፈርም ላይ ይገኛል።
ፋሲል ከነማ አስቻለው ታመነና ኦኪኪ አፎላቢንን የግሉ አድርጓል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?