By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን ሲያሸንፍ ፤ ወልቂጤ ከተማም ከሰባት ተከታታይ ሳምንታት በኋላ ነጥብ ማግኘት ችሏል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችሀዋሳ ከተማወልቂጤ ከተማየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማሻሸመኔ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን ሲያሸንፍ ፤ ወልቂጤ ከተማም ከሰባት ተከታታይ ሳምንታት በኋላ ነጥብ ማግኘት ችሏል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

ሊጠናቀቅ የሶስት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ በቀረዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን ማሸነፍ ችሏል።

በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ፊሽካ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል መከናወን በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማዎች ገና በጅምሩ በተደጋጋሚ ወደ አፄዎቹ የግብ ክልል መድረስ ሲጀምሩ ካደረጓቸዉ ሙከራዎች መካከልም እዮብ ገ/ማርያም አሻምቷት ሁዛፍ አሊ የሞከራት ኳስ አንዷ ስትሆን ከዚህ በተጨማሪም በ24ተኛዉ ደቂቃ ላይ እንዲሁ በድጋሚ መነሻዉን ከእየብ ያደረገን እጅግ ለግብ የቀረበ ኳስ ሁዛፍ ወደ ግብ ቢሞክርም ነገር ግን ሚካኤል ሳማኬ መልሶበታል።

አሁንም ጫናቸዉን አጠንክረዉ መጫወታቸዉን የቀጠሉት ሻሸመኔዎች በገዛኸኝ ደሳለኝ አማካኝነት ከቅጣት ምት ድንቅ ሙከራ ቢያደርጉም የግቡ አግዳሚ መልሶባቸዋል። በተቃራኒው በአጋማሹ ጨና ለመፍጠር የቸገሩት አፄዎቹ ተጠቃሽ ሙከራ ሳያደርጉ አጋማሹ ተጠናቋል።

በተቀዛቀዘ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ መከናወን በቀጠለዉ ሁለተኛዉ አጋማሽም አሁንም መጠነኛ ብልጫ የተወሰደባቸዉ አፄዎቹ ግን በ76ተኛዉ ደቂቃ ላይ ግብ አስቆጥረዉ ጨዋታውን መምራት ጀምረዋል። በዚህም አለምብርሀን ላይ በተሰራ ጥፋት የተሰጠዉን ፍፁም ቅጣት ምት አጥቂዉ ፍቃዱ አለሙ አስቆጥሮ ክለቡን መሪ አድርጓል።

- ማሰታውቂያ -

በዚህ ሂደት በቀጠለዉ ጨዋታም በ90+2 ላይ ፍቃዱ አለሙ ከናትናኤል ገ/ጊዮርጊስ የተቀበለውን ኳስ ወደ ግብነት ቀይሮ የክለቡን መሪነት ወደ ሁለት ለዜሮ ከፍ ማድረግ ችሎ የነበረ ቢሆንም ነገር ግን አስገራሚ በነበረዉ የመጨረሻ ደቂቃ ሻሸመኔ ከተማዎች በአጥቂዉ ሁዛፍ አሊ አማካኝነት ግብ አስቆጥረዉ ጨዋታዉ በፋሲል ከነማ 2ለ1 አሸናፊነት ተጠናቋል።

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ሁለት አቻ ተለያይተዋል ።

አመሻሽ አስራ ሁለት ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ኢያሱ ፈንቴ መሪነት በጀመረዉ የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሜዳዉ የመሐል ክፍል አልፎ አልፎ ይታዩ ከነበሩ እንቅስቃሴዎች በስተቀር ያን ያህል ተጠቃሽ ሙከራም ሆነ የሜዳ ላይ እንቅሰቃሴን ሳያስመለክተን ጨዋታዉ ለግማሽ ሰዓት ያክል ዘልቆ ግብ ተቆጥሮበታል። በዚህም በ32ተኛዉ ደቂቃ ላይ የሀዋሳ ከተማዉ ተጫዋች አብዱልባሲጥ ከማል ከርቀት ድንቅ ግብ አስቆጥሮ ክለቡን መሪ ማድረግ ችሏል።

ከዚች ግብ መቆጠር በዘለለ ይህ ነዉ የሚባል ተጠቃሽ ሙከራን በሁለቱም በኩል ሳያስመለክተን የቀጠለዉ የመጀመሪያው አጋማሽ በሀዋሳ መሪነት ተገባዶ ሁለተኛዉ አጋማሽ ተጀምሯል። በዚህም ሁለተኛዉ አጋማሽ እንደተጀመረ የሀዋሳዉ ተከላካይ በረከት ሳሙኤል ጋዲሳ መብራቴ ላይ በሰራዉ ጥፋት የተሰጠዉን ፍፁም ቅጣት ምት ራሱ ጋዲሳ ወደ ግብነት ቀይሮ ክለቡን አቻ አርጓል።

በተመሳሳይ ደግሞ በ64ተኛዉ ደቂቃ ላይ የወልቂጤዉ ተጫዋች ወሀብ አዳማስ አሊ ሱለይማን ላይ በሰራዉ ጥፋት የተሰጠዉን ፍፁም ቅጣት ምት ራሱ አሊ ማስቆጠር ችሏል። ከነዚህ ግቦች መቆጠር በኋላ በውዝግብ ታጅቦ በቀጠለዉ የጨዋታዉ ቀሪ ደቂቃዎች በ82ተኛዉ ደቂቃ ላይ ጋዲሳ መብራቴ ከቅጣት ምት አስደናቂ ግብ አስቆጥሮ ክለቡን አቻ ማድረግ ችሎ ጨዋታዉም ሁለት አቻ በሆነ ዉጤት ፍፃሜዉን አግኝቷል። ይህንን ተከትሎም ሰራተኞቹ ከሰባት ሳምንታት በኋላ ነጥብ ማግኘት ችለዋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ ሰባተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
Next Article ባህርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ ፤ ሀድያ ሆሳዕናም ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችፋሲል ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግፋሲል ከነማ

አፄዎቹ ዋንጫ የሚቀበሉበት ቀን ታውቋል !

kidus Yoftahe By kidus Yoftahe 5 years ago
ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ህዳር 19/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡
የሊጉ መሪ ነጥብ ሲጥል የዓምናው ሻምፒዮን ወደ ድል ተመልሷል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፊት መስመር አጥቂው ጋር ተለያየ
ደደቢት ሁለት ተጨዋቾችን አስፈረመ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?