ድሬዳዋ ከተማ

248 መጣጥፎች
ወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማፋሲል ከነማ

ሪፖርት | ፋሲል እና ድሬዳዋ የሊጉን የመጀመሪያ ድል አስመዝግበዋል

የሊጉ የሁለተኛ ቀን የሀዋሳ ሁለት ጨዋታዎች አፄዎቹን እና ብርቱካናማዎቹን ባለ ድል በማድረግ ተጠናቀዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ 0-2 ፋሲል ከነማ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የዕለቱ ቀዳሚ...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናወልዋሎዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ሜዳቸውን በድል አሟሽተዋል

በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም በተደረጉ ሁለት የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና ወልዋሎን ሀዋሳ ከተማ ደግሞ ድሬዳዋን በመርታት ዓመቱን በድል ጀምረዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ 1-4 ሲዳማ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችድሬዳዋ ከተማ

አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የዘጠኝ ጨዋታዎች ዕግድ ተላለፈባቸው

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የድሬዳዋ ከተማ ዋና አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ በፕሪሚየር ሊጉ ወድድር አመራርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ የዘጠኝ ጨዋታ ዕግድ ተላልፎባቸዋል። አሰልጣኙ ዕግዱ ሊተላለፍባቸው የቻለው...

መቻልኢትዮጵያ መድህንወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ኢትዮጵያ መድን ወደ አሸናፊነት ሲመለስ መቻል ከማሸነፍ ጋር ተኳርፎ ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች በዕለቱ ሲደረጉ በቀዳሚው ጨዋታ መቻል እና ወልዋሎ አዲግራት ነጥብ ተጋርተዋል። ሁለቱ ከድል የተራራቁ ክለቦችን ባገናኘው ጨዋታ...

መቻልቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ባህርዳር ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሰፊ ውጤት ሲረታ መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሐግብሮች አስቀድመው 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በመዘከር ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የተገናኙት መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ...

ሀዲያ ሆሳዕናኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማፋሲል ከነማ

መድኅን መሪነቱን ሲያጠናክር አፄዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ መድኅን እና ፋሲል ከነማ ሶስት ነጥቦችን አሳክተዋል። በቀዳሚው ጨዋታ የሊጉ መሪ...

ስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል አርባምንጭ ከተማም አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በጥምቀት ዋዜማ በዕለተ ከተራ መደረግ ጀምረዋል። በሳምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ የፋሲል ተካልኙ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአ.ሳ.ቴ.ዩ ስታድየም ያለውን የማሸነፍ...

መቻልኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

የሊጉ መሪ ነጥብ ሲጥል የዓምናው ሻምፒዮን ወደ ድል ተመልሷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ የዓምናው ሻምፒዮን ከሳምንታት በኋላ ወደ ድል ሲመለስ የሊጉ መሪ መቻል ከድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርቷል።...