By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሪፖርት | ፋሲል እና ድሬዳዋ የሊጉን የመጀመሪያ ድል አስመዝግበዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዋሎወላይታ ድቻዜናዎችድሬዳዋ ከተማየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሪፖርት | ፋሲል እና ድሬዳዋ የሊጉን የመጀመሪያ ድል አስመዝግበዋል

fitsum Wadu
fitsum Wadu 5 months ago
Share
SHARE

የሊጉ የሁለተኛ ቀን የሀዋሳ ሁለት ጨዋታዎች አፄዎቹን እና ብርቱካናማዎቹን ባለ ድል በማድረግ ተጠናቀዋል።

ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ 0-2 ፋሲል ከነማ

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ ተመጣጣኝ የሚመስል እንቅስቃሴዎች ቢበራከቱም ከግብ ሙከራዎች አኳያ ግን ደብዘዝ ያለ መልክ ነበረው። ወደ መስመር ባደሉ የጨዋታ ዘይቤዎች በይበልጥ ለመንቀሳቀስ ጥረት በተደረገበት የሁለቱ ቡድኖች መርሀግብር ወልዋሎዎች በአንፃራዊነት ወደ ግብ በመድረሱ የተሻሉ ቢመስሉም ጎሎችን ሳንመለከት ወደ መልበሻ ክፍል ጨዋታው ተጉዟል።

- ማሰታውቂያ -

ከዕረፍት መልስ የተጫዋቾችን ቅያሪ በማድረግ ማጥቃት ላይ ትኩረት ባደረገ አጨዋወት የተመለሱት ፋሲሎች ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ከበረከት ግዛው ያገኘውን ሰንጣቂ ኳስ በአንድ ለአንድ ግንኙት በዩጋንዳዊው የግብ ዘብ ሙታክብዋ ጆኤል ከመነከነበት በኋላ ደቂቃው 52ኛው ላይ እንደደረሰ አምሳሉ ጥላሁን ከቀኝ መስመር አቅጣጫ የተገኘን የቅጣት ምት ሲያሻማ በግብ ዘቡ ሙታክብዋ ጆኤል ስትመለስ ኳሷን ነፃ ቦታ ሆኖ ያገኘው በረከት ግዛው ከሳጥን ውጪ አክርሮ መቶ ያሳረፋት ጎል አፄዎቹን ቀዳሚ አድርጓቸዋል።

ቢጫዎቹ በፈጣን ሽግግር አፄዎቹ በአንድ ሁለት ንክኪ በቀጣዮቹ ደቂቃዎች መርጠው ለመጫወት በሞከሯቸው እንቅስቃሴዎች ውስጥ ተጨማሪ ጎልን ያገኙት ግን ፋሲሎች ሆነዋል። 52ኛው ደቂቃ ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ከቀኝ ያሻማውን ኳስ የነፃነት ገብረመድኅን ስህተት ታክሎበት አቤኔዘር ዮሐንስ ሁለተኛ ጎል በማድረግ የቡድኑን የጎል መጠን ከፍ ማድረግ ችሏል። ጎሎችን ካስናገዱ በኋላ ወደ ጨዋታ ለመመለስ ወልዋሎዎች በኮንኮኒ ሀፊዝ አማካኝነት መልካም አጋጣሚን ቢያገኙም የግብ ዘቡ ሞይስ ፓዎቴ ካመከናት በቀሪዎቹ ደቂቃዎች ተጨማሪ ነገሮችን ሳንመለከት ጨዋታው በፋሲል 2ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል።

ወላይታ ድቻ 0-1 ድሬዳዋ ከተማ

እጅግ ፈጣን እና ፋታ የለሽ እንቅስቃሴዎች ቶሎ ቶሎ ወደ ጎል መድረሶች የተበራከቱበት  ነገር ግን ደካማ የመጨረሻው ሜዳ አጠቃቀሞችን በይበልጥ ባስተዋልንበት የመጀመሪያው አጋማሽ የቡድኖቹ ጨዋታ በድሬዳዋ በኩል አስራት ቱንጆ ከመስመር ሲያሻግር አብዲሳ ጀማል ለጥቂት ካመለጠችው ሙከራ በቀር የተለየ ነገርን እንደነበረው ከፍ ያለ ተነሳሽነት በጨዋታው ማስተዋል ያልቻልንበት ነበር።

ከመጀመሪያው አጋማሽ እንቅስቃሴ ከቆመበት የቀጠለው እና የተጫዋች ቅያሪን በማድረግ ጭምር የተመለሰው ሁለተኛው አጋማሽ የጦና ንቦቹ በረጃጅም ኳሶች ብርቱካናማዎቹ በአንፃሩ በቅብብል ሦስተኛው ሜዳ ላይ መገኘትን መርጠው ያስተዋልንበት ሲሆን በአጋማሹ የድቻን የመከላከል ስህተት ተጠቅመው አሸናፊ መሆን የቻሉት ግን የአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለው ቡድን ድሬዳዋ ነው። 74ኛው ደቂቃ ተቀይሮ የገባው መሐመድ ኑርናስር የሰጠውን ኳስ አብዱሰላም የሱፍ ወደ ሳጥን ሲያሻግር ከመቻል ቡድኑን የተቀላቀለው አቤል ነጋሽ በግንባር ገጭቶ መረብ ላይ አሳርፏት ጨዋታው 1ለ0 ሊጠናቀቅ ችሏል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ብሩክ እንዳለ፣ ዳንላንድ ኢብራሂም፣ ኤልያስ አህመድ እና ሐይደር ሸረፋ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው በክለቦች ኢትዮጵያ ቡና፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ሀዲያ ሆሳዕና እና ወልዋሎ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል
Next Article ሪፓርት | የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Qatar-wc

ባምላክ ተሰማ በኳታር የአለም ዋንጫ ላይ በዳኝነት እንደሚሳተፍ ተረጋግጧል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 4 years ago
የአፍሪካ ብሔራዊ ቡድኖች የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያካሂዳሉ !
ሪፖርት | መቐለ ከተማና ቅ/ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተው ጅማአባጅፋር ሳይጫዎት 2 ነጥብ አትርፏል
የዋልያዎቹ የማክሰኞ ጨዋታ የት ይካሄድ ይሆን ?
ጋቶች ፓኖም በአዲሱ ክለቡ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?