By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሪፓርት | የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችኢትዮጵያ ንግድ ባንክመቐለ 70 እንደርታየጨዋታ ዘገባመቻልሽረ ምድረገነት

ሪፓርት | የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

fitsum Wadu
fitsum Wadu 5 months ago
Share
SHARE

የመቐለ እና መቻል ጨዋታ 2ለ2 ሲጠናቀቅ የንግድ ባንክ እና ምድረገነት ሽረ ጨዋታ ግን ያለ ጎል ተቋጭቷል።

መቐለ 70 እንደርታ 2-2 መቻል

የዕለቱ ቀዳሚ በነበረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ጎሎችን ያስመለተከን ጨዋታው ከፍ ባለ ግለት ውስጥ በተገኘበት የመጀመሪያው አጋማሽ በመጀመሪያዎቹ ሀያ ያህል ደቂቃዎች ውስጥ ነበር። በ13ኛው ደቂቃ መቐለዎች ሱለይማን ሀሚድ ከእጅ ውርወራ ያሻማውን ኳስ ኪቲካ ጀማ የግል ጥረቱን ተጠቅሞ ከቀኝ የሳጥኑ ጠርዝ ተፈጥሯዊ ባልሆነው እግሩ ጎል በማስቆጠር ቡድኑን መሪ ማድረግ ችሏል። ጎልን ካስተናገዱ በኋላ ምላሽን ለመስጠት ብዙ ደቂቃ ያልወሰደባቸው መቻሎች ከአንድ ደቂቃ በኋላ መሐመድ አበራ የሰጠውን ኳስ አብዱልከሪም ወርቁ ወደ ግብነት ለውጧት ቡድኑን ወደ አቻነት ማሸጋገር የቻለ ሲሆን ጨዋታው 19ኛው ደቂቃ ላይ ሲደርስ ደግሞ መምራት ጀምረዋል።

- ማሰታውቂያ -

የአቻነት ግቧን ከመረብ ያዋሀደው አብዱልከሪም ጣጣውን የጨረሰ ኳስን አቀብሎት ቸርነት ጉግሳ ሳይዘናጋ ሶፎኒያስ ሰይፈ መረብ ላይ በማስቀመጥ ከተመሪነት ወደ መሪነት ክለቡን አድርጓል። ጎሉን ካስቆጠሩ በኋላ መቻሎች በቸርነት እና መሐመድ አማካኝነት ያለቀላቸውን ተጨማሪ ዕድሎች ቢያገኙም በሶፎኒያስ ሠይፈ የግል ጥረት ከከሸፉ በኋላ አጋማሹ ተገባዷል።

በመጀመሪያው አጋማሽ ከተወሰደባቸው መጠነኛ ብልጫ መሻሻሎችን ይዘው ወደ ሜዳ የተመለሱት መቐለዎች በተለይ በፍፁም ዓለሙ ጥረቶች በርካታ አጋጣሚዎችን ሲፈጥሩ የታዩ ሲሆን የፍፁም ጥረት በመጨረሻም ሰምሮ ጎልን በማስቆጠር ጨዋታው በመጨረሻም 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-0 ምድረገነት ሽረ

የምሽቱ መርሀግብር ያለ ጎል ተጠናቋል። ተመሳሳይ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴዎች በነበሩበት እና ብዙም የግብ ሙከራዎችን ያላስመለከተን የቡድኖቹ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ ንግድ ባንኮች በብሩክ ብፁዕአምላክ የግንባር ኳስ እና የግብ ዘቡ ሪችሞንድ አዩ ባመከናት ሙከራ ቀዳሚ መሆን ቢችሉም ሽረዎች በመልሶ ማጥቃት ዳንኤል ዳርጌ ሳጥን ውስጥ ያገኛትን ያለቀላት ኳስ ወደ ላይ የሰደዳት ግን በአጋማሹ የተገኘች አስቆጪ አጋጣሚ ነበረች።

በሁለተኛው አጋማሽ መጠነኛ መዳከሞችን ይዞ የተመለሰው ጨዋታ ጥራት አልባ ዕድሎች መፈጠር ሳይችሉበት ያለ ጎል 0ለ0 ተደምድሟል ።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ሪፖርት | ፋሲል እና ድሬዳዋ የሊጉን የመጀመሪያ ድል አስመዝግበዋል
Next Article ግርማ ዲሳሳ አንድ ጨዋታ ሲቀጣ መቻል ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሲዳማ ቡና እያንዳዳቸው አምስት ሺ ብር ተቀጥተዋል።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

“ከባህር ዳር ጋር በነበረን ጨዋታ እኛ ያገኘነውን እድል ስለተጠቀምን እነሱ ደግሞ ስላልተጠቀሙ አሸንፈናቸዋል”መስፍን ታፈሰ /ሐዋሳ ከተማ/

መሸሻ ወልዴ By መሸሻ ወልዴ 5 years ago
ሪፖርት | የሊጉ መሪ ደደቢት በባለሜዳው ወላይታ ድቻ ሽንፈት አስተናግዷል
ቅዱስ ጊዮርጊሶች በአራቱም ኮከቦቻቸው ላይ የጨከኑ ይመስላል…
የፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ለ16 ክለቦች 176 ሚሊዮን 581 ሺህ ከ125 አከፋፈለ……
“ኢንተርናሽናል ዳኝነት ርስት አይደለም አቅም የሌላቸው ዳኞችም ቦታ የላቸውም” ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?