በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታ በወልቂጤ ስታዲየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው ወልቂጤ ከተማ ሳዲቅ ሴቾ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ማሸነፍ ችሏል።...
የኢትዮጵያ አሸናፊ የነበረው ስመ ገናናው ጥጥ ማህበር/ ኮተን/ ለመጀመሪያ ግዜ ከኢትዮጵያ ወደ ጋና አቅንቶ አሻንቲ ኮቶኮን በገጠመበት ቢሸነፍም በመጀመሪያ ተሳትፏችን በአፍሪካ እግር...
በሚሊዮን ሀይሌ እና በቅዱስ ይምሩ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ላይ ደርሷል እኛ ዳግሞ በዚህ ሳምንት የተመለከትናቸው ዋና ዋና ጉዳዮች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። የመጀመሪያው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ነገ (አርብ) አንድ ጨዋታ የሚደረግ ሲሆን ከነገ በስቲያ (ቅዳሜ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች...
ፕሪምየር ሊጉ ገና ዘጠነኛ ሳምንታ ላይ ደርሷል ሆኖም ግን የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች ለተጫዋቾቻቸው እና አሰልጣኞች ማስጠንቀቂያ መስጠትን ከጀመሩ ሰንበትበት ብለዋል። ዛሬ ደግሞ...
በስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተመለከትናቸው ጨዋታዎች ትልልቅ ጉዳዮች ናቸው ያልናቸውን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ድሎች ከሀዋሳ ከተማና አዳማ ጨዋታ ውጭ ሁሉም ጨዋታዎች በመሸናነፍ ያለቁ...
በ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አንድ ጨዋታ የተከናወነ ሲሆን በጨዋታውም ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬደዋ ከተማን 3-2 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ከጨዋታው...
በደጋፊዎች ውብ ህብረ ዝማሬ የተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሜዳው እና በደጋፊዎቹ ፊት በሊጉ ያለመሸነፍ ጉዞዎን ለማስቀጠል እንዲሁም ድሬድዋ ከተማ ከሽንፈት ለማገገም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident