By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በመጨረሻም አዲስ አዳጊዉ ክለብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ እየተመራ የሊጉን የዋንጫ ክብር ማሳካት ችሏል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎችድሬዳዋ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክየጨዋታ ዘገባኢትዮጵያ መድህንመቻል

በመጨረሻም አዲስ አዳጊዉ ክለብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ እየተመራ የሊጉን የዋንጫ ክብር ማሳካት ችሏል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

በበርካታ የደጋፊዎች ድባብ ታጅቦ ቀን 10:00 ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ወሳኝ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዉን ማሸነፍ የሚችል ከሆነ ዋንጫዉን በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሸነፉን የሚያረጋግጥ መሆኑን ተከትሎ በተለየ የጨዋታ መንገድ እንቅስቃሴ ማድረጋቸዉን የጀመሩ ሲሆን ፤ በዚህም ገና በጊዜ ማለትም በ3ተኛዉ ደቂቃ ግብ ማስቆጠር ችለዋል። ከወደ ቀኝ መስመር በኩል ከቲካ ጀማ ለቀኝ ተመላላሹ ሱለይማን ሀሚድ የሰጠዉን ኳስ ተጫዋቹ ወደ ግብነት ቀይሮ ክለቡን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገና በመባቻዉ መሪ ማድረግ ችሏል።

ከግቧ መቆጠር በኋላ አሁንም ይበልጥኑ በተለየ ተነሳሽነት ጨዋታዉን መከወን የቀጠሉት ባንኮች ከግማሽ ሰዓት በኋላ ዳግም በአዲስ ግደይ አማካኝነት ከሳጥን ውጭ ግሩም ግብ አስቆጥረዉ ጨዋታዉን ገና በጊዜ ሁለት ለዜሮ መምራት ቀጥለዋል። በተቃራኒው ተቀዛቅዘዉ እና በተጋጣሚያቸው ብልጫ ተወስዶባቸዉ ጨዋታቸዉን የጀመሩት መድኖች መደበኛዉ አርባ አምስት ሊጠናቀቅ አምስት ደቂቃ ብቻ ሲቀረዉ በወገኔ ገዛኸኝ አማካኝነት ከሳጥን ውጭ ግሩም ሙከራ ቢያደርጉም የግብ ጠባቂዉ ፍሬዉ ጌታሁን ቅልጥፍና ግን ኳሷ ወደ ዉጭ እንድትወጣ አድርጓታል።

በሁለተኛዉ አጋማሽ ያን ያህል ሙከራ ባላስመለከተን የጨዋታዉ እንቅስቃሴ በ68ተኛዉ ደቂቃ ላይ ባሲሩ ዑመር ከአዲስ ግደይ በተቀበለዉ ኳስ ግሩም ሙከራ ማድረግ ችሎ የነበረ ቢሆንም ነገር ግን የግቡ ቋሚ ከልክሎበታል። በዚህ ሂደት እየወረደ የቀጠለዉ ጨዋታ ግብ ሳይቆጠርበት በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ ቡድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ለዜሮ አሸናፊነት ተጠናቋል።

- ማሰታውቂያ -

ዉጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ሲችል ፤ በተመሳሳይ ሰዓት በሀዋሳ ሰዉ ሰራሽ ሜዳ ድሬዳዋ ከተማን የገጠመዉ እና ለዋጫዉ ዕድል የነበረዉ የአሰልጣኝ ገ/ክርስቶስ ቢራራ ቡድን መቻል አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት ጨዋታውን ማሸነፍ ቢችልም ነገር ግን የዋንጫዉ ባለድል መሆን ሳይችል ቀርቶ አመቱን በሁለተኝነት አጠናቋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ወልቂጤ ከተማ አመቱን በድል ሲደመድም ፤ መዉረዳቸዉን ያረጋገጡት ሻሸመኔዎችም ሀምበሪቾን በማሸነፍ የሊጉን ቆይታቸዉን አገባደዋል !!
Next Article በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገዉን የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ማሸነፍ ችሏል !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችLIVESCORE

የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ

hatricksport team By hatricksport team 7 years ago
ወላይታ ድቻ ከ ባህርዳር ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ፈረሰኞቹ የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ቀጥረዋል
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዲያ ከተማ ከ ደደቢት
ፋሲል ከነማ ከተጫዋቹ ጋር ተለያይቷል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?