ድሬዳዋ ከተማ

248 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስቅድመ ዳሰሳየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬደዋ ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ዛሬ (ቅዳሜ) አንድ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን ነገ (እሁድ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል።...

ቅድመ ዳሰሳወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከወልዋሎ አ.ዩ.

ጨዋታ፡ ድሬዳዋ ከተማ ከወልዋሎ አ.ዩ. የጨዋታ ቀን: ረቡዕ ታህሳስ 29/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደራል አርቢትር ተካልኝ ለማ ቦታ: ድሬደዋ ስታድየም በ7ኛ...

ሪፖርትሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ድሬደዋ ከተማ ከሜዳው ውጪ ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል።

በ6ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ(ቅዳሜ) 6ጨዋታዎች ተደርገዋል። ከነዚህ ጨዋታዎች አንዱ የነበረው እና በሲዳማ ቡና እና ድሬደዋ ከተማ መካከል የተደረገው ጨዋታ በእንግዳዎቹ ድሬደዋ...

ሲዳማ ቡናቅድመ ዳሰሳየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከድሬደዋ ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር እንዲህ እንዲያ እያለ እነሆ 6ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል። ሊጉ እስካሁን ድረስም ለ5 ሳምንታት በፍጹም ስፖርታዊ ጨዋነት እና እንግዳ ክለብን በመልካም አቀባበል...

ሪፖርትኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድሬዳዋ ተጉዞ አቻ ተለያይቷል።

  በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል 6ቱ ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ኢትዮጵያ ቡና ከድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ አንዱ ነው።...

ሀዲያ ሆሳዕናቅድመ ዳሰሳባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጲያ ቡና እና ሀዲያ ሆሳዕና ከባህርዳር ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት 8ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ እና በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ የሚካሄዱ ሲሆን ሁሉም ጨዋታዎች በክልል የሚደረጉ ይሆናል። ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል 6ቱ...

ሪፖርትሰበታ ከተማባህርዳር ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ በሊጉ የመጀመሪያውን ድል ሲያስመዘግብ ባህርዳር ከተማም ጣፋጭ ድል አግኝቷል።

  በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን 6ቱ በክልል አንዱ ደግሞ አዲስ አበባ ላይ ተደርገዋል። ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ሁለቱን በዚህ ሪፖርት ለእናንተ እንዲስማማ...

ሰበታ ከተማቅድመ ዳሰሳባህርዳር ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህርዳር ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማን ከሰበታ ከተማ

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት 7ጨዋታዎች ነገ ይደረጋሉ። የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት 8 ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን 7ጨዋታዎች ነገ...