በዮሴፍ ከፈለኝ ሀትሪክ፡- ኢንስትራክተር አብርሃም እንደ ኢትዮጵያዊ ድሉ ላይ እጁ እንዳለበት ባለሙያ እንኳን ደስ አለህ ማለት እፈልጋለሁ? አብርሃም፡- አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ ደስ አለን…...
በይስሐቅ በላይ የኢትዮጵያ ብ/ቡድን ለመጨረሻ ጊዜ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የተመለሰው ከ31 አመታት በኋላ በኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው አሰልጣኝነት ነው፤ያ ታሪክ ከስምንት አመት ትዕግስትና ቆይታ...
“ከ8 አመት በኋላ ለዚህ ትልቅ ድል በቅተናል መላው ህዝቡንም የሚያሳተሳስር ለሀገራችን ከኳስም በላይ ትርጉም ያለው ድል በመሆኑ ደስታችንን እጥፍ ድርብ አድርጎል”…ከዋሊያዎቹ ካምፕ የሚደመጥ...
"ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፍንበት የዛሬው ድል በፖለቲካና በብዙ ነገር የታመሰችሁን ውዲቷን ሀገራችንን አንድ ያደረግንበት ቀን ናት" የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተከላካይ አስቻለው ታመነ ዋልያዎቹ ከኮትዲቯር...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የማዳጋስካር አቻውን የፊታችን ረቡዕ ከቀኑ 10:00 ሰዓት በ ባሕር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ያስተናግዳል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ...
ዋሊያዎቹ ከማዳጋስካር አቻቸው ጋር በሚኖራቸው ጨዋታ ድል ከቀናቸው ጠቀም ያለ ማበረታቻ እንደተዘጋጀላቸው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በተለይ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን /ዋልያዎቹ/ ካፒቴን ጌታነህ ከበደ በአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ላይ ቡድናችን ከማዳጋስካር ጋር ስለሚያደርገው ጨዋታ እና ስለ ቡድናቸው አቋም እንደዚሁም ደግሞ...
በዘንድሮው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ እየታ ውስጥ በመግባት ሳቢ እንቅስቃሴ ማድረግ ከቻሉ ተጫዋቾች መካከል ቀዳሚው የሆነው የወልቂጤው አብድል ከሪም ወርቁ በነበረበት ጉዳት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident