ዜናዎች

4372 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል !

  የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሁለተኛ ቀን ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ ዘጠኝ ጎሎችን ለተመልካች አሳይቶ ተጠናቋል ። ከምሳ ሰዓት በኋላ በተደረገው መርሐ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | ወልቂጤ ከተማ ከመመራት ተነስተው ከኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል

  በአንደኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንት መጀመሩ የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ከረፋዱ አራት ስአት ላይ ኢትዮጵያ ቡናን እና በወልቂጤ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፋሲል ተካልኝ በአዲሱ ሲዝን አዲስ ተስፋ ሰንቋል

  በኮቪድ ምክንያት ለ7 ወራት ያህል ከልምምድና ከውድድር ስለራቀበት አጋጣሚ… “…ያ…ወቅት በጣም አስቸጋሪና ፈታኝ ጊዜ ነበር…ውድድርና ልምምድ ውስጥ ሆነህ ህይወትህም ከሙያህ ጋር ለአመታት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“በእኔ እምነት ኢት. ቡና የፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮን የመሆን አቅም አለው” ወንድሜነህ ደረጄ /ኢትዮጵያ ቡና/

  በኮቪድ ላለፉት 7 ወራቶች ከልምምድና ከውድድር ርቆ የቆየበት አጋጣሚ… “በእዚህ መልኩ ረዘም ላለ ጊዜ ስርቅ የአሁኑ የመጀመሪያዬ ነው፤ በኳስ ህይወቴም እንዲህ ያለ...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ፈረሰኞቹን በመርታት አመቱን በድል ጀምረዋል

  ፋሲል ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሙጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ 1-0 አሸንፏል። የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ዛሬ ጥዋት 4:00 ስአት ላይ በሰበታ ከተማ እና ድሬዳዋ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ በቀጠሮዋ ቀልድ አታውቅም
ነገም በሰአቷ ይጠብቋት…..

በሀገር ውስጥ ዘገባዋ… *…..ከመቀለ ከትልቅ ፈተና በኋላ እንደገና መወለድ ነው ባለው ተአምር አዲስ አበባ የገባው ዳንኤል ደምሴ ይናገራል… ትልቅ ፈተና ነው በተአምር ነው...

ዜናዎች

ስዩም ተስፋዬ ወደ ወልቂጤ አሌክስ ተሰማ ወደ መከላከያ…

  አሁን በተገኘ የታማኝ ምንጭ መረጃ የመቀለ 70 እንደርታው ስዩም ተስፋዬ ወደ ወልቂጤ አምርቷል። ተጨዋቹ በአፋር አድርገው በትግል ከመጡ ተጨዋቾች መሃል አንዱ ሲሆን...

ወልቂጤ ከተማዜናዎች

ጀማል ጣሰውና ወልቂጤ ከተማ ተለያዩ…

ለወልቂጤ ከተማ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው ግብ ጠባቂው ጀማል ጣሰው ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል። መረጃዎች ተጨዋቹ ከክለቡ አመራሮች ጋር በተፈጠረ የሃሳብ ልዩነት ለመለያየት በመስማማት...