ስዩም ተስፋዬ ወደ ወልቂጤ አሌክስ ተሰማ ወደ መከላከያ…

 

አሁን በተገኘ የታማኝ ምንጭ መረጃ የመቀለ 70 እንደርታው ስዩም ተስፋዬ ወደ ወልቂጤ አምርቷል።

ተጨዋቹ በአፋር አድርገው በትግል ከመጡ ተጨዋቾች መሃል አንዱ ሲሆን ወልቂጤዎች ቅማቸውን ለማጠናከር አሰፈርመውታል።

ከሰሞኑ ሲነገር የነበረውም አሚን ነስሮ በይፋ የወልቂጤ መሆኑ ተረጋግጧል።ወደ ወልቂጤ ሊገባ የነበረውና ልምምድ የጀመረው አሌክስ ተሰማ ግን ባለመግባባታቸው ወደ መከላከያ ማምራቱ ታውቋል። መአላከያ ግን በአሚን ነስሮ ጉዳይ እገዳ ላይ በመሆኑና መክፈል ያለበትን ገንዘብ ባለመክፈሉ የአሌክስን ዝውውር ማጸደቅ የሚችል አይመስልም።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport